www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 95
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድማቸውን የስቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት አድርገው ሾሙ

By   /  January 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድማቸውን የስቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት አድርገው ሾሙ

ከሟቹ መለስ ዜናዊ በኃላ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው የሚያገለግሉት የቀድሞው የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር በአዲሱ በስልጣን የመተካካት ስራ ላይ ታናሽ ወንድማቸውን ከደቡብ ዩንቨርሲቲ በማንሳት በአስተዳደር ዘርፍ ለሲቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት ሆነው እንዲቀመጡ ማድረጋቸው አነጋጋሪ ሆኖአል ። በትምህርት ቤት ውሥጥ መልከ ጥፉው እየተባሉ የሚጠሩት እኝሁ የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድም  በዝምድና በቻ ቦታውን እንዲጨብጡ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በኩዌት የሞት ፍርድ ተወሰነባት።

By   /  January 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በኩዌት የሞት ፍርድ ተወሰነባት።

አሰሪዎቻን ገድለሻል በሚል ክስ የተመሰረተባት ኢትዮጵያዊት በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በኩዌት ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ቅጣት የተጣለባት ሲሆን ፣በኩዌት የሚገኘው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተከክርስቲያን መስተዳድር በወጣቷ እምነት መሰረት ንሰሃ እንድትገባ እና ቃለ ኑዛዜ እንድትሰጥ ከፍረድቤቱ ጋር በመነጋገር የመጨረሻ ቃሏን የተቀበሉ መሆኑን ከፍካት የስደተኞች መረዳጃ ማህበር በኩዌት ያደረሱን ዘገባ ያመለክታል ። የኢተዮጵያዊቷ ማንነት ለቤተሰብ ደህንነት ሲባል በወቅቱ እንዲገለፅ […]

Read More →
Latest

Fekat :happy ending to a tragic story of an Ethiopian immigrant women in Beirut

By   /  January 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on Fekat :happy ending to a tragic story of an Ethiopian immigrant women in Beirut

Ethiopian women immigrants in the middle east have experienced all sorts of tragedy. When Girum Teklehaymanot, an Ethiopian journalist who is exiled to what is now war-torn Yemen, shared on his face book page last week a story of new born baby girl in Beirut, Fekat, in a jubilant mood for being a father, there […]

Read More →
Latest

Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics

By   /  January 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics

From uneven development to authoritarian government, the morass of issues facing the city of Gondar offer a snapshot of Ethiopia’s wider problems William Davison, In Gondar, a city in Ethiopia’s northern highlands, a lone tourist pauses to take a photo of a fortress built more than two centuries ago. Nearby, past a row of gift […]

Read More →
Latest

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት!

By   /  January 5, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት!

(ጋዜጠኛ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው) የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የልጄ የተመስገን ደሳለኝን ጤንነትና የጉብኝት ሁኔታን ስለማወቅ፦

By   /  January 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የልጄ የተመስገን ደሳለኝን ጤንነትና የጉብኝት ሁኔታን ስለማወቅ፦

እባክዎ ሼር በማድረግ ይተባበሩን… 24/4/2009ዓ.ም አዲስአበባ ጉዳዩ፡- የልጄ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ይዤ እናንተው ጋር መመላለስ የግድ ሆኖብኝ ዛሬም ከደጃችሁ መጥቻለሁ፡፡ ባሕሌና አስተዳደጌ ያስተማረኝ አንድቦታ ለአንድ ጉዳይ መመላለስለ ችግሩ ባለቤትም ሆነ ለመፍትሄ ሰጭው አሰልቺ መሆኑን ነው፡፤ እውነት ለመናገር ዛሬም ወደ በራፋችሁ ስመጣ እንደው እነዚህን ሰዎች ስራ እያስፈታኋቸው ይሆን ከሚል ሃፍረት ጋር ነው፡፡ ግን ምን ላድርግ? ጉዳዩ […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)

By   /  December 28, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)

– – የኢህአዴግ ጉባኤ አካሄዱ ተቻችሎ የማለፍ፣ ህዝባዊነት የተሸረሸረበትና ነገሮችን አስቀድሞ ያለማየት ችግር ያለበት ነው የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ ኢህአዴግ ባመነው ልክ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል፡፡ አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ብቻ በሰጡት […]

Read More →
Latest

Top 10 Countries with Highest External Debt

By   /  December 27, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on Top 10 Countries with Highest External Debt

External Debt is that part of the country’s total debt that was borrowed from foreign lenders, including governments, international financial institutions, and commercial banks. As per the latest available data with the CIA Factbook, the United States tops the list of 10 countries that have the highest external debt. The US was followed by the […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል

By   /  December 27, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል

(ዘ-ሐበሻ) በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከ ዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: ዛሬ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በሶሻል ሚድያ በለቀቀው መረጃው እንዳለው ተመስገን በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል:: ዛሬ ታህሳስ 18/09 ዓ.ም “ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እጅግ ታሟል” በሚል ታሪኩ በለቀቀው መረጃ ” በዝዋይ ባቱ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን እንደገለፁል ዛሬ ታህሳስ 18/09ዓ.ም ተመስገን ታሞ በአንፖላንስ ወደ ሆስፒታሉ […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

By   /  December 17, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር መንገድ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዱለስ አየር መንገድ ተጉዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ድሪም ላይነር አውሮፕላን  በፔንሰልቬኒያ አየር መንገድ በማረፊያ ጣቢያ እንዲያርፍ ተደርጎ እንደነበር እና በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው የአየር መዛባት እና በማረፊያ  ጣቢያው ላይ በጣለው ዝናብ እና በቀዝቃዛ እና ነፋሻማ አየር ምክንያት ማረፊያ ቦታውን አንሸራታች በረዶ ሸፍኖት ስለነበር በዚህ አጋጣሚ ማረፍ እንደማይችል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar