www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 94
Latest

ሲያልቅ አያምር

By   /  February 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሲያልቅ አያምር

ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) እንዳጀማመራቸው አምሮባቸው የሚያልቁ ነገሮች ቢኖሩ በጣም ጥቂት መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ እንጂ ድል ባለ ድግስ የተዳሩ ጥንዶች በፍቺ ወይ በሞት እንደሚለያዩ፣ ብን ባለ ፍቅርና ወዳጅነት ውስጥ የነበሩ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች አንዳች ነገር በመሃላቸው ገብቶ እንደሚመነቃቀሩና “ዐይንህ/ሽ ላፈር” እንደሚባባሉ… ፀሐይ የሞቀው ማኅበረሰብኣዊ እውነታ ነው፡፡ እናም እውነትም እንዳማረ አይገድልም – ማለቂያም ሁሉ እንደጅማሮ አያምርም፡፡ […]

Read More →
Latest

መንግስት በዳባት ወረዳ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው !በክትባት ስም አስደንጋጭ ፍጅት በህፃናት ላይ እየተፈጸመ ነው

By   /  February 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት በዳባት ወረዳ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው !በክትባት ስም አስደንጋጭ ፍጅት በህፃናት ላይ እየተፈጸመ ነው

ሙሉነህ ዮሃንስ ዛሬ በዳባት ወረዳ በአጅሬ ቀበሌ ገበሬ ማህበር በክትባት ሰበብ 4 ህፃናት ሲሞቱ 8 ደግሞ በከፍተኛ ህመም ላይ ናቸው። ይህ የመኪና መንገድ የሌለው አካባቢ የሚኖሩት ወገኖች በሄሊኮፍተር እርዳታ ካልደረሰላቸው ብዙ ህፃናት የሞት አደጋ ላይ ናቸው። ዳባት ከተማ ውስጥም በተመሳሳይ መንስኤ 1 ህፃን ቅዳሜ ሞቷል። የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ከየካቲት 16/2009 ዓ.ም ጀምሮ በመላ አገሪቱ […]

Read More →
Latest

ደሴ በመንግስት ታጣቂዎች ሽብር ውስጥ ዋለች ፣ኮምቦልቻ ፍርድ ቤት የመንግሥት አቃቢ ሕግ በጥይት ከመገደል አምልጧል

By   /  February 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደሴ በመንግስት ታጣቂዎች ሽብር ውስጥ ዋለች ፣ኮምቦልቻ ፍርድ ቤት የመንግሥት አቃቢ ሕግ በጥይት ከመገደል አምልጧል

ሙሉቀን ተስፋው በደሴ ከተማ የመንግሥት አስተዳደር አካላት በነፍስ ወከፍ ዐሥር ሺህ (10000.00) ብር በመቀበል በወሎ ዩንቨርሲቲ አቅራቢያ ቀለም ሜዳ በተባለው አካባቢ ቦታ ተሰጥቷቸው ቤት የሠሩ ሰዎች ዛሬ ቤቱ እንዲፈርስ በመደረጉ ነው በሕዝብና በመንግሥት የጸጥታ አካላት መካከል ግጭት የፈጠረው፡፡ የደሴ ከተማ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ሕገ ወጡን የቤት ማፍረስ ሥራ የተቃወመ ሲሆን በመካከል የወያኔ የታጠቁ ወታደሮች 5 […]

Read More →
Latest

የጭለማ ዘመን ከኢትዮጵያ ማህጸን ደጋግሞ የመፍለቁ ሚስጢር ምን ይሆን?

By   /  February 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጭለማ ዘመን ከኢትዮጵያ ማህጸን ደጋግሞ የመፍለቁ ሚስጢር ምን ይሆን?

ሸንቁጥ አየለ ————————————— -ዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያን 179 አመታት በጨለማ ዘመን ዉስጥ አስሮ አኖራት::በርካታ ሀገራት በተለይም ምዕራባዉያን ወደ ቀጣይ እድገት የተሸጋገሩበትን የግንዛቤ ለዉጥ የጨበጡት እና መሰረታዊ የአስተሳሰብ ለዉጥ ያመጡበት ወቅት ይሄዉ ኢትዮጵያ በዘመነ መሳፍንት ጨለማ ዉስጥ ስትዳክርበት የነበረዉ ዘመን ነዉ:: -ኢትዮጵያ በታላቁ አጼ ቴዎድሮስ ራዕይ እና ተጋድሎ በዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ የማግባባት ጥበብ እንደ ሀገረ ከተሰባሰበች ብኋላ […]

Read More →
Latest

አንድ ሚሊዮን ስንት ነው?                                                                    ነፃነት ዘለቀ

By   /  February 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ሚሊዮን ስንት ነው?                                                                    ነፃነት ዘለቀ

                           ይሄ የቁጥር ነገር አልገባኝ እያለ መቸገሬን የምገልጥላችሁ ሀገሬ ውስጥ በምታዘበው የሙስና ግዝፈት እያፈርኩና እያረርኩም ነው፡፡ ትሹም ትልቁም ከመሬት እየተነሣ “አንድ መቶ ሚሊዮን ከባንክ ተበድሬ…፣ አምስት መቶ ሚሊዮን ብር ከባንክ ተበድረን ስናበቃ …፣ ለእገሊት 30 ሚሊዮን አበድሬያት …” እያለ ሲያወራ አንደበቱን ያዝ እንኳን አያደርገውም፡፡ ስለዚህ ቁጥር እኔ ማይም ነኝ ወይም እነሱ የጣሱት አኃዛዊ ሕግና ሥርዓት […]

Read More →
Latest

በእነጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በ11ኛ ተከሳሽ ላይ የቀረበ የሲዲ ማስረጃ ተሰማ | በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው ቀሪ የሲዲ ማስረጃ መደመጥ አልቻለም

By   /  February 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በ11ኛ ተከሳሽ ላይ የቀረበ የሲዲ ማስረጃ ተሰማ | በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው ቀሪ የሲዲ ማስረጃ መደመጥ አልቻለም

(የካቲት 20/2007) የእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ለዛሬ የካቲት 20 የተቀጠረው ቀሪ የአቃቤህግ የሲዲ ማስረጃዎችን ለማየት ነበር። በባለፉት ሁለት ችሎቶች 4ኛ ተከሳሽ አቶ በቀለ ገርባ ላይ እና 5ኛ ተከሳሽ አብደታ ነጋሳ ላይ የቀረቡ የሲዲ ማስረጃዎች በችሎት ታይቷል። በ11ኛ ተከሳሽ የቀረበው የሲዲ ማስረጃ “ከተከሳሽሹ ላፕቶፕ የተገኙ ለቅስቀሳ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የኦሮምኛ ሙዚቃ ክሊፓች” እንደሆኑ አቃቤ ህግ ከዚህ ቀደም በነበረ […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል 35 አይነት ለጤና አደገኛ ኬሚካሎች ህብረተሰቡ ወደ ሚጠቀምባቸው ወንዞችና መስኮች እንደሚለቀቁ ተገለጸ

By   /  February 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአማራ ክልል 35 አይነት ለጤና አደገኛ ኬሚካሎች ህብረተሰቡ ወደ ሚጠቀምባቸው ወንዞችና መስኮች እንደሚለቀቁ ተገለጸ

ዘርይሁን ሹመቴ በኮምቦልቻ በደብረብርሃንና በተለያዩ የአማራ ከተሞች የሚኖሩ በርካታ ህዝቦች ከፋብሪካ በሚወጣ አደገኛ የኬሚካል ልቀት በመተንፈሻ ችግር በሽታ መጠቃታቸው ተገልጸ። ከፋብሪካዎቹ በሚለቀቁት መርዛማ ኬሚካሎች ምክንያት ለፈውስ አልባ በሽታ የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሆኑንም መረዳት ተችሏል። ከፍተኛ ጉዳት እያስከተሉ ያሉት የቆዳ ፋብሪካዎች በባህርዳር፣ መርሳ፣ ሃይቅ፣ ኮምቦልቻና ደብረብርሃን ከተሞች የሚገኙ ሲሆን፣ ሁሉም ፋብሪካዎች አገር አቀፍ […]

Read More →
Latest

ሙሽሮች በሰርጋቸው ማግስት መኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ

By   /  February 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሙሽሮች በሰርጋቸው ማግስት መኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ

ሙሽራና ሙሺሪትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። ነገሩ የሆነው አገር ቤት ነው። የቡራዩ ነዋሪ የሆኑት ሙሽሪትና ሙሽራ ፣ ከነሚዜዎቻቸው ሠርጋቸውን ያደረጉት ጎጃም ነበር። ሠርጉም የነበረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን፣ ሠርጉም ተከናውኖ እሁድ መመለስ ነበረባቸው። ዜናው እንደሚለው ፣ የአባይን በረሃ መንገድ በሰላም ጨርሰው ሰሜን ሸዋ፣ በተለይም በዳበን ወረዳ፣ አናጅሩ የተባለው መንደር አካባቢ ሲደርሱ  ከገልባጭ መኪና […]

Read More →
Latest

ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ (ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ)

By   /  February 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ (ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ)

    ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና ለመከታተል ሞክሬአለሁ።በዚህም ተጠያቂውን ዶ/ር ሃይለማርያም ላሬቦ ከሙያም  ሆነ ስነምግባር አንጻር የበቃ ችሎታቸውን ለመታዘብ ችያለሁ። ውዝግቡ ከተቀሰቀሰም […]

Read More →
Latest

How British tabloids helped kill a women’s aid program in Ethiopia By Paul Schemm

By   /  January 31, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on How British tabloids helped kill a women’s aid program in Ethiopia By Paul Schemm

ADDIS ABABA, Ethiopia — The headline in Britain’s Daily Mail couldn’t have been more triumphant: “Aid: Now they’re listening,” it shouted in huge letters. The conservative paper was celebrating the withdrawal of British funding for an aid project in Ethiopia it has dubbed “the Ethiopian Spice Girls.” These “girls” are a five-member all-female band known […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar