www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ  -  Page 3
Latest

ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

#WorldBank #Ethiopia ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ ኦስማን ዲዮን ማፈራረማቸው ታውቋል

Read More →
Latest

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው። መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25/2013 […]

Read More →
Latest

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።

By   /  June 4, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።

የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ። አገር መከላከያ ሚኒስትሩ ይህን የገለፁት በዛሬ ዕለት የኢፊድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ጉዳይ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው። ዶክተር ቀነዓ ፥ የኤርትራን ጦር ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ከመግለፅ ባለፈ የሕወሓት ኃይል ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጋር መዋጋት በሚያስችለው ቁመና ላይ አይደለም […]

Read More →
Latest

ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል

By   /  June 1, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል

#ጥንቃቄ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል የተባለ ቡድን አሁን ላይ 37 ሺህ በሚደርሱ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ። ይህን ያሳወቀው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ነው። ተቋሙ ባወጣው መረጃ “ሳይበር ሆርስ ግሩፕ” የተሰኘው የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ የኮምፒውተር […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ

By   /  January 18, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፥ ቁጥጥር እና ክትትል ነው። በመሆኑም በምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት ፓርቲዎች የተለያዩ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም መሰረት ቀደም ብሎ መስፈርት አሟልተው […]

Read More →
Latest

የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

ሙሉ ነጻነት ሊሰጣቸው አይገባም፣ አንዱን ልጅ አንዱን እንጀራ ልጅ አድርጎ ፍርድቤቱ ያያል ።                           ችሎት! በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14ቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ለፊታችን ማክሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

Tiblets የአሜሪካ የሥራ ሚኒስቴር እንደገለፀው ባለፈው ሳምንት 1ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፣ የሥራ እጥነት ድጎማ ለማግኘት ማመልከቻ ማስገባታቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ይህም የአሜሪካ አሰሪዎች ፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፣ ሰራተኞችን ማስወጣት እንደቀጠሉ ያመለክተል ተብሏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፣ በየሳምንቱ የሥራ አጥነት ማመልከቻ የሚያስቡት ሰዎች ብዛት፣ አንድ ሚሊዮን ገደማ ይሆናል። የቫይረሱ ወረርሽኝ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማዳከሙ በፊት ከነበረው፣ በ200,000 […]

Read More →
Latest

የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ዉኃ ከከባቸዉ መንደሮች ለማምለጥ የሞከሩ አራት የደቡብ ክልል ፤ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች ሞቱ። የአካባቢዉ ባለስልጣናት ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ እንዳሳወቁት አራቱ ሰዎች በዉኃ የተበሉት ዉኃ ከከበባት ቶል-ታሌ ቀበሌ ወደ ደረቅ መሬት በጀልባ ለመሻገር ሲሞክሩ ጀልባቸዉ ተገልብጣ ነዉ። ከሟቾቹ ሁለቱ እናት እና ልጅ ሁለቱ ደግሞ አዛዉንቶች ነበሩ። በውኃ ተከበው የነበሩ ሌሎች 200 ነዋሪዎች […]

Read More →
Latest

ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ነሐሴ 22/2012 በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሔዱ የመሬት ወረራዎችን እና ኢ-ፍትሀዊ የሆነ የመኖሪያ ቤቶችን ክፍፍል በሚመለከት በራስ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው መግለጫ በፖሊስ ተበትኗል። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ከቀናት በፊት ስለ ስለ ስብሰባው ለሰላም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም እንደሚደረገው ሁሉ በደብዳቤ ያሳወቁ ቢሆንም ዛሬ ነሐሴ 22/2012 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar