www.maledatimes.com ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ !

By   /   December 31, 2013  /   Comments Off on ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ !

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 0 Second
 Ethiopian professor named “The best Engineering Professor in US in 2013”
ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ ይባላሉ። በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ መምህር ናቸው። በመላው አሜሪካ 240 የኢንጂነሪንግ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ሲኖሩ በጠቅላላ 27ሺ የኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰሮች (መምህራን) ይገኛሉ። በያመቱ ምርጡ አስተማሪ ይሸለማል። ታዲያ በ2013 á‹“.ም ከነዚህ 27ሺ ፕሮፈሰሮች መካከል ኢትዮጵያዊው ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ “የዓመቱ ምርጥ የኢንጂነሪንግ መምህር – Best Engineering Teacher in USA” ተብለው ተሸልመዋል። ዶክተር ያቆም ይህን ሽልማት በማግኘትም የመጀመሪያው ጥቁር ሰው ናቸው።  . በነገራችን ላይ ዶክተር ያቆብ ፣ የአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ አቶ ሙላቱ አስታጥቄ ወንድምም ናቸው።አድማስ ሬዲዮ አትላንታ ሙሉ ዘገባውን ይዞታል ይመልከቱት ።ባለፈው ቅዳሜ ከአድማስ ሬዲዮ ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቃለመጠይቅwww.admasradio.info ላይ .. (ክፍል 3 እና 4 አክባቢ) ማግኘት ይቻላል።ዜናውን ለላከችልን አዜብ ምስጋና እናቀርባለን ማለዳ ታይምስ
ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ ምርጡ የኢንጂነሪንግ መምህር ተብለው ተሸለሙ ! Ethiopian professor named "The best Engineering Professor in US in 2013" 
ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ ይባላሉ። በሞርጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ መምህር ናቸው። በመላው አሜሪካ 240 የኢንጂነሪንግ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች ሲኖሩ በጠቅላላ 27ሺ የኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰሮች (መምህራን) ይገኛሉ። በያመቱ ምርጡ አስተማሪ ይሸለማል። ታዲያ በ2013 ዓ.ም ከነዚህ 27ሺ ፕሮፈሰሮች መካከል ኢትዮጵያዊው ዶክተር ያቆብ አስታጥቄ "የዓመቱ ምርጥ የኢንጂነሪንግ መምህር - Best Engineering Teacher in USA" ተብለው ተሸልመዋል። ዶክተር ያቆም ይህን ሽልማት በማግኘትም የመጀመሪያው ጥቁር ሰው ናቸው። ባለፈው ቅዳሜ ከአድማስ ሬዲዮ ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቃለመጠይቅ www.admasradio.info ላይ .. (ክፍል 3 እና 4 አክባቢ) ማግኘት ይቻላል። እንኳን ደስ አለዎት - ዶክተር ! . በነገራችን ላይ ዶክተር ያቆም ፣ የአንጋፋው የሙዚቃ አቀናባሪ አቶ ሙላቱ አስታጥቄ ወንድምም ናቸው።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on December 31, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 31, 2013 @ 8:38 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar