www.maledatimes.com ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

By   /   February 20, 2014  /   Comments Off on ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 26 Second

አንድነት እና መኢአድ እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም ብአዴንን በመቃወም የጠሩትን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እያስበተነ ነው፡፡ እየተበተነ ያለው ወረቀት ከአለምነው መኮንን የማስተባበያ መግለጫ ላይ የተውጣጣ ነው፡፡

አለምነው መኮንን በድብቅ ተቀድቶ የወጣው ድምፅ የራሱ እንደሆነ አምኗል፤ የሰውየው መከራከሪያ ድምፁ በኮምፒውተር የተቀነባበረ ነው የሚል ነው፡፡ ወይ ኮመፒውተር ፈረደበት
የአቶ አለምነው መኮንን በስልጠናው ላይ የተናገርኩት የብአዴንን አቋም ነው በማለት አመነ፡፡ የወጣሁበትን ብሄር ግን ዝቅ አላደረኩም የተቃዋሚዎች ስራ ነው ብሏል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 20, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 20, 2014 @ 10:50 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar