www.maledatimes.com የኢትዮጵያ መንግስት በጂዳ የሚገኘው ቆንጽላው ፍትህ አልባ ከመሆኑ የተነሳ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎቻችን በሰው አገር እንዲቀበሩ ጥሪ አቀረበ- MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ መንግስት በጂዳ የሚገኘው ቆንጽላው ፍትህ አልባ ከመሆኑ የተነሳ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎቻችን በሰው አገር እንዲቀበሩ ጥሪ አቀረበ

By   /   February 20, 2014  /   Comments Off on የኢትዮጵያ መንግስት በጂዳ የሚገኘው ቆንጽላው ፍትህ አልባ ከመሆኑ የተነሳ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎቻችን በሰው አገር እንዲቀበሩ ጥሪ አቀረበ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 11 Second

የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ይሚገኙስደተኛ ወገኖች ህይወታቸው ሲያልፍ አከሬናቸውን ወደ ሃገር ቤት ከማስገባት ይልቅ እዚያ እንዲቀበር ሲል በቅርበት የሚገኙ ዘመዶቻቸው ቀርበው ስራተ ቀብሩ ላይ እንዲሳተፉ ሲል የሞቱትን ዜጎች ስም ዝርዝር ባሳለፍነው ሰኞ በማስታወቂያ አውጥቶታል ።እንዲህ ያለ መንግስት ለሃገሮቹ ዜጎች የማይጨነቅ እና ለሃገሩ ክብር የየማይሰራ መንግስት መሆኑን በሳኡዲ የሚገኙ ዜጎች ለማለዳ ታይምስ ከላኩት መረጃ ጋር አያይዘው ገልጸዋል  የሞቱትን ሰዎች ስም ዝርዝር እንዲህ በይፋ ወጥቶአል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 20, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 20, 2014 @ 3:33 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar