www.maledatimes.com ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ

By   /   September 3, 2012  /   Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 17 Second

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳልኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ ።በአሁን ሰአት ላይ በመተላለፍ የሚገኘው ይሀው መግለጫቸው እንዲሚያሳየው ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እረፍትን እና ስርአተ ቀብርን በህዝቡ ትልቅ ድጋፍ ስለተፈጸመ ምስጋና ሊያቀርቡ እንደፈለጉ ጠቁመው “አናጺዎቹም እኛው ግንበኞቹም እኛው “መለስ ብለውናል ስለዚህ ህዳሴአችንን ይዘን እንጓዛለን ሲሉ መግለጫቸውን ይሰጣሉ ፣በመግለጫቸውም ከ7 በመቶ ሊያልፍ ያልቻለውን የኢትዮጵያን እድገት ወደ አስር በመቶ ሲያደርሱት በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት የኒውዮርክ ታይምስ ቢቢሲ እና ሌሎችም መገኛኛ ብዙሃኖች ከ 7 በመቶ እንደማይበልጥ የጠቆሙ ሲሆን ዳገቱንም አጋምሰና ሜዳውንም እንያያዘዋለን የሚሉ የቃላት ድርደራቸውን መደስኮራቸውን በቀጥታ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተሰራጨው የዜና ዘገባ ያመለክታል።www.maledatimes.comሲጀምሩ የጎዳና ተዳዳሪዎች ፣አካለ ስንኩላን አረጋውያን:ክቡራት የዲያስፖራ አባላት ክቡራት የጎዳና ተዳዳሪዎች ወንድሞች እና እህቶች  እያሉ ሃሳባቸውን መግልጽ አጠቃላይ ፕሮፌሰሮች እና ምሁራኖች እያሉ ሲጠሩ ተሰምተዋል።” ክቡራት እና ክቡራን የኢትዮጵያ ህዝቦች “ የሚለው ሃሳብ ሁሉንም ጠቅልሎ መግለጽ ሲችል ባለ ማእረግ ለማድረግ ሁሉንም የስራ እና የማእረግ ክፍሎች ለመጥራት ጥረዋል። በሌላም በኩል እስካሁን በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር መሆናቸውን እና ም/ል ጠቅላይ ሚንስትር እየተባሉ እንደሚጠሩ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ሲጠሩ ተሰምተዋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳልኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 3, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 3, 2012 @ 8:05 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With: ,

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar