www.maledatimes.com አቶ በረከት ስምኦን በግላቸው ሚስጥራዊ ኮንፈረንስ ጠሩ ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አቶ በረከት ስምኦን በግላቸው ሚስጥራዊ ኮንፈረንስ ጠሩ ።

By   /   September 15, 2012  /   Comments Off on አቶ በረከት ስምኦን በግላቸው ሚስጥራዊ ኮንፈረንስ ጠሩ ።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 29 Second

በትላንትናው እለት የተጀመረውን የህወሀት ( ኢህአዴግ ) የኢንፎርሜሽን ሚንስቴር የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን በዛሬው በድብቅ እለት የኮንፈረንስ ስብሰባ ማካሄዳቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገለጹ ። የኢህአዴግ ግንባር ልዩነቱን ለማስፋት የሚያደርገውን ጥረት ከአቶ በረከት ስምኦን በኩል እየታየ ነው ። በተፈጠረው የህወሃት ባለስልጣናት ልዩነትንም ሆነ የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን በስልጣን ላይ የመምጣት ሁኔታ የወደዱት አይመስልም ። ለዚያም ይመስላል በሚስጥር ስብሰባቸውን ሊያከናውኑ የቻሉት የሚል ሃሳብ በተለያዩ ወገኖች እየተነገረ ይገኛል።ስለ አጠቃላይ የስብሰባ ውይይታቸው አስመልክቶ ሰፊ ዘገባ ይዘን እንቀርባለን .ማለዳ ታይምስ ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 15, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 15, 2012 @ 8:58 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar