www.maledatimes.com በሃገሪቱ ላይ የተነሳው ቀውስ በጭቁኑ ህዝብ ብሶት የወለደው እንጂ ከሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አይደሉም ሲሉ ወያኔ ተቃዋሚዎች ናቸው ሲል አትቶአል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሃገሪቱ ላይ የተነሳው ቀውስ በጭቁኑ ህዝብ ብሶት የወለደው እንጂ ከሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አይደሉም ሲሉ ወያኔ ተቃዋሚዎች ናቸው ሲል አትቶአል

By   /   August 6, 2016  /   Comments Off on በሃገሪቱ ላይ የተነሳው ቀውስ በጭቁኑ ህዝብ ብሶት የወለደው እንጂ ከሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አይደሉም ሲሉ ወያኔ ተቃዋሚዎች ናቸው ሲል አትቶአል

    Print       Email
0 0
Read Time:56 Second

በአዲስ አበባ ናዝሬት ጎንደር እና ዝዋይ የተካሄደው አገር አቀፍ ተቃውሞ በየክልሎቹ መዛመቱ እንደማይቀር እና ጥሪው ከሰሜን አሜሪካ የሄደ ሳይሆን እዚያው ያለው መንግስት በፈጠረው አፈና እና  የጭቁኑ ህዝብ ብሶት ነው ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሲናገሩ ፣መንግስት በበኩሉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ አሸባሪዎች ናቸው ይህንን ችግር የፈጠሩት ሆኑም ግን ችግሩን በቁጥጥጥር ስር አውለነዋል ሲል በመረጃ ማእከሉ ለመናገር ችሎአል። 

http://www.ethiotube.net/video/36299 ይህንን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ እና ግንዛቤዎን ይስጡ

የወያኔ መንግስት ጥቂት ሽብርተኞች ብሎ የጠራቸው የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ይመስል ነበር ፣ሰሞኑን ደግሞ አይሎ ሊወጣ የሚችለውን ህዝብ ሲታሰብ ምንኛ በእራሱ ስራ ሊያፍር እንደሚችል የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል .

በኢትዮጱያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ያለው እና ክልመና ወደ መንግስትነት ነው የመጣው እየተባለ የሚጠራው የወያኔ መንግስት አስተዳድር ዛሬ ካሉበት ደረጃ እንዲደር ያደረገውን የጎንደርን ህዝብ ውለታ እረስቶ ጥይት አዝንቦበታል ሲሉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የደባርቅ ተወላጆች  ለማለዳ ታይምስ ገልጸዋል ። በአሁን ሰአት መንግስት እያደረገው ያለው ትልቁ ሴላ ሊኮላሽ እና ሊደመሰስ የሚችለው በእኛ በአንድነት የመጠናከር ሲሆን ፣ህይወታችንን እስከመጨረሻው ለመሰዋት ዝግጁዎች ነን ሲሉም አክለው ገልጸዋል።

ሃገራችን በሰሜኑ ክልል ለሱዳን እና ለትግራይ እየተባለ መሬቱዋን እንደ ቅርጫ ስጋ እየተከፋፈለ ሲሰጥ ማየት ከዚህ በላይ ሞት የለም ስለዚህ አሁንም በዚሁ ሂደት ላይ ሳለን ሌላ ተጨማሪ ሳይመጣብን ይህንን ስርአት ማስወገድ ይገባናል ሲሉ ተናግረዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on August 6, 2016
  • By:
  • Last Modified: August 6, 2016 @ 2:33 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar