www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 210
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 210
Latest

ከብአዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ከአቶ አለምነው መኮንን ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለ ምልልስ /ኢዜአ/

By   /  February 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከብአዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ከአቶ አለምነው መኮንን ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለ ምልልስ /ኢዜአ/

ባህርዳር የካቲት 15/2006 ከ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ሃላፊና የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኞች ጋር የካሄዱት ቃለ ምልልስ ሙሉ ዘገባ እንደሚከተለው ቀርቧል። ጥያቄ፤- በቅርቡ እርሰዎ በመሩት የስልጠና መድረክ የአማራን ህዝብ ዝቅ የሚያደርጉ አገላለጾች ተሰንዝሯል በሚል አንዳንድ ወገኖች ጥያቄ ያነሳሉ። ለመሆኑ የስልጠናው ተሳታፊዎች ማንነት፣ የስልጠናው ርዕሰ ጉዳይና ዋና ዋና ጭብጦች  ምን ምን ነበሩ? […]

Read More →
Latest

ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የተነገሩ ያልተሳኩ ትንቢቶችና ራእዮች፡- የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተባለው የፍካሬ ኢየሱሱ ‹‹ቴዎድሮስ›› አቶ መለስ ዜናዊ ነበሩ ወይስ …?!

By   /  February 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የተነገሩ ያልተሳኩ ትንቢቶችና ራእዮች፡- የኢትዮጵያ ትንሣኤ የተባለው የፍካሬ ኢየሱሱ ‹‹ቴዎድሮስ›› አቶ መለስ ዜናዊ ነበሩ ወይስ …?!

በዲ/ን ኒቆዲሞስ ዕርቅ ይሁን ~ nikodimos.wise7@gmail.com ከጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ከሞይ ኢብራሂም ፋውንዴሽንና ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ድርጅቶች ትብብርና ድጋፍ በተደረገ አንድ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ዕድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ በዚሁ ስብሰባ ላይ ለሻይ እረፍት በወጣንበት አጋጣሚ ከአፍሪካ ሀገራት ከመጡ እንግዶች ጋር ውይይት ሳደርግ ‹‹ስለ ኢትዮጵያ የበረከት ዘመን›› ከዓመታት በፊት ትንቢት የተናገሩ […]

Read More →
Latest

ለ አብራሪው ( በ ይግዛው እያሱ)

By   /  February 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለ አብራሪው ( በ ይግዛው እያሱ)

ቢመረው ቢከፋው ግፍ አላይም ብሎ ጨርቄን ማቄን ሳይል ካገር ወጣ ጥሎ። ለሙያው ሊታመን ምሎ ቢቀጠርም ስራን በነጻነት ሊያገኘው አልቻለም። የህዝብ ብሶት መከራ በሱ ተመስሎ ላይመለስ ሸኘው ድምጽ አሰማ ብሎ። ይህ የህዝብ ድምጽ ነው የአንድ አገር ዜጋ በግፍ የሚገረፍ በወያኔ አለንጋ። 22 ዓመት ህዝብ ከህዝብ ከፋፍለው አንዱን ባንዱ አዝምቶ አንገት የሚያስደፋው የወያኔን መንግስት የግፍ አገዛዙን ለዓለም […]

Read More →
Latest

Sudan court convicts gang-raped teenager of ‘indecent acts’ Pregnant 18-year-old’s sentence condemned by activists who say it will discourage other rape victims from speaking out David Smith, Africa correspondent

By   /  February 21, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Sudan court convicts gang-raped teenager of ‘indecent acts’ Pregnant 18-year-old’s sentence condemned by activists who say it will discourage other rape victims from speaking out David Smith, Africa correspondent

A pregnant teenager who was gang-raped and ignored when she tried to report the crime has been convicted of “indecent acts” by a court in Sudan. The victim, an Ethiopian migrant, was sentenced to one month in prison, which has been suspended, and fined 5,000 Sudanese pounds (£528). The verdict was condemned by activists who […]

Read More →
Latest

Ethiopian Airlines hijacking footage and pilot’s announcement

By   /  February 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Airlines hijacking footage and pilot’s announcement

Read More →
Latest

‘Vamp in the veil’ accused of being a penniless prostitute posing as a princess to get her hands on £14 million property empire is allowed to keep all six luxury flats in London’s wealthiest areas

By   /  February 20, 2014  /  AFRICA, MIDDLE EAST  /  Comments Off on ‘Vamp in the veil’ accused of being a penniless prostitute posing as a princess to get her hands on £14 million property empire is allowed to keep all six luxury flats in London’s wealthiest areas

Sara Al Amoudi dubbed ‘vamp in the veil’ because of her appearance in court Accused of being a penniless Ethiopian prostitute who posed as a princess She claims that she is the runaway daughter of a billionaire Saudi sheik Had six Knightsbridge properties moved into her name ‘at nominal cost’ By JILL REILLY +10 Mystery: Sara […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መንግስት በጂዳ የሚገኘው ቆንጽላው ፍትህ አልባ ከመሆኑ የተነሳ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎቻችን በሰው አገር እንዲቀበሩ ጥሪ አቀረበ

By   /  February 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መንግስት በጂዳ የሚገኘው ቆንጽላው ፍትህ አልባ ከመሆኑ የተነሳ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎቻችን በሰው አገር እንዲቀበሩ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ይሚገኙስደተኛ ወገኖች ህይወታቸው ሲያልፍ አከሬናቸውን ወደ ሃገር ቤት ከማስገባት ይልቅ እዚያ እንዲቀበር ሲል በቅርበት የሚገኙ ዘመዶቻቸው ቀርበው ስራተ ቀብሩ ላይ እንዲሳተፉ ሲል የሞቱትን ዜጎች ስም ዝርዝር ባሳለፍነው ሰኞ በማስታወቂያ አውጥቶታል ።እንዲህ ያለ መንግስት ለሃገሮቹ ዜጎች የማይጨነቅ እና ለሃገሩ ክብር የየማይሰራ መንግስት መሆኑን በሳኡዲ የሚገኙ ዜጎች ለማለዳ ታይምስ ከላኩት መረጃ ጋር […]

Read More →
Latest

Thrown by unseen enemies, Ethiopian Air hijacker waltzes into Swiss jail

By   /  February 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Thrown by unseen enemies, Ethiopian Air hijacker waltzes into Swiss jail

       The pilot who stole his own jet and sought political asylum in Geneva was from a solid middle-class family. School friends remember a calm presence; a sister suggests darker emotions.    By Will Davison, Correspondent / February 18, 2014 A fateful mix of paranoia, grief over the death of an uncle, and […]

Read More →
Latest

ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

By   /  February 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የእሁዱን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት እያስበተነ ነው

አንድነት እና መኢአድ እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም ብአዴንን በመቃወም የጠሩትን የተቃውሞ ሰልፍ ለማደናቀፍ ወረቀት ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እያስበተነ ነው፡፡ እየተበተነ ያለው ወረቀት ከአለምነው መኮንን የማስተባበያ መግለጫ ላይ የተውጣጣ ነው፡፡ አለምነው መኮንን በድብቅ ተቀድቶ የወጣው ድምፅ የራሱ እንደሆነ አምኗል፤ የሰውየው መከራከሪያ ድምፁ በኮምፒውተር የተቀነባበረ ነው የሚል ነው፡፡ ወይ ኮመፒውተር ፈረደበት የአቶ አለምነው መኮንን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ?

By   /  February 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ?

      ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል  አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም  በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት  ነበር።  በቀጣይ ቀናት ወጣቱ አብዱ የተቀጠፈበትን የጭካኔ ድርጊት የሚያወግዙ በርካታ መልዕክቶች ማስተናገድ ጀመርኩ።  በመካከላችን ባሉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar