www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 55
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 55
Latest

የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

በትላንትናው እሁድ ስራተ ቀብራቸውን በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የተጠናቀቀው የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጠባቂዎች ከአቶ መለስ ዜና እረፍት ጊዜ ጀምሮ እስከ ስርአተ ቀብራቸውን ቀን በህዝብ ዘንድ እይታን ሊያገኙ አልቻሉም ። በተለይም በአሁኑ ከባድ እና አስፈሪ ሰአት የእነርሱ ከህዝብ መሰውር በህዝቡ ዘንድ አነጋጋሪ ሆኖአል ። በስርአተ ቀብሩ ሰአት የቀድሞዋን ፈርስት ሌዲ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍንን ያጀባትም […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳልኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ ።በአሁን ሰአት ላይ በመተላለፍ የሚገኘው ይሀው መግለጫቸው እንዲሚያሳየው ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እረፍትን እና ስርአተ ቀብርን በህዝቡ ትልቅ ድጋፍ ስለተፈጸመ ምስጋና ሊያቀርቡ እንደፈለጉ ጠቁመው “አናጺዎቹም እኛው ግንበኞቹም እኛው “መለስ ብለውናል ስለዚህ ህዳሴአችንን ይዘን እንጓዛለን ሲሉ መግለጫቸውን ይሰጣሉ ፣በመግለጫቸውም ከ7 በመቶ ሊያልፍ ያልቻለውን የኢትዮጵያን […]

Read More →
Latest

የመለስ “ተወዳጅነት” ለኢህአዴግ ምኑ ነው!?

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

የርዕሷ ዜማ በ አንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ “የአክሱም ሀውልት ለደቡብ ምኑ ነው!?” ሲሉ የተናገሯትን ትመስላለች። እናም ለዜማ ኩረጃዬ ይቅርታ ጠይቄ እቀጥላለሁ። አሁን አሁን ኢህአዴግ ምን እየሰራ እንደሆነ እጅግ በጣም ግራ እየገባኝ መጥቷል… “ገና አሁን!” ብለው ሲጠይቁኝ ይታየኛል። እኔም አይ ገና አሁን ሳይሆን አሁንም ድጋሚ በጣም ግራ እየገባኝ ነው!? እልዎታለሁ። የምሬን እኮ ነው… አቶ መለስ […]

Read More →
Latest

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ የአገዛዝ ዘመን እና የኢትዮጵያ የሰባዊ መብቶች ሁኔታ

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ የአገዛዝ ዘመን እና የኢትዮጵያ የሰባዊ መብቶች ሁኔታ

1 የኢትዮጵያ ሕዝብ እያለቀሰ ያለው ለጠ/ሚ መለስ ዜናዊ “ብቻ” ወይስ ላለፉት ሃያ አንድ አመታት እርሳቸው በሚመሩት መንግስት በግፍ ለተገደሉት ከ3 ሺ በላይ የሚሆኑ ንጹሃን ዜጎች እና አመራራቸው ባስከተለው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ሳቢያ ላለቀው ከ70 ሺ በላይ ሕዝብ? ከያሬድ ኃይለማሪያም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኄ (ኢሰመጉ) የምርመራ ሠራተኛ ነሐሴ 2004 á‹“.ም. yhailema@gmail.com መግቢያ በመጀመሪያ አገራችን ኢትዮጵያን ፈቅደንም […]

Read More →
Latest

Ethiopia Airlines showing off Dreamliner with Maputo landing

By   /  September 3, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Airlines showing off Dreamliner with Maputo landing

ADDIS ABABA: Ethiopia Airlines is continuing to make the rounds with its newest 787 Boeing Dreamliner aicraft with its first landing at Maputo International Airport on Sunday. The plane arrived from a scheduled return flight from Ehtiopia’s capital Addis Ababa, Mozambique’s news agency AIM reported. The airline, the first with the flagship Dreamliner in Africa […]

Read More →
Latest

ለምን አናለቅስም እናለቅሳለን እንጂ !

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለምን አናለቅስም እናለቅሳለን እንጂ !

    ሰሞኑን ለቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትራችን ያደረግነው ልማታዊ ለቅሶ የተነሳ ብዙዎቹ ለቅሶቻችንን ሲያጣጥሉብንና … ሙሉውን ለማንበብ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ለምን አናለቅስም እናለቅሳለን እንጂ ! ሰሞኑን ለቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትራችን ያደረግነው ልማታዊ ለቅሶ የተነሳ ብዙዎቹ ለቅሶቻችንን ሲያጣጥሉብንና

Read More →
Latest

መለስ “የሠላም አባት” ተቀበሩ ግርማ ደገፋ ገዳ І girmariver@gmail.com І

By   /  September 2, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

  የፖለቲካና የዜጋ ወገብ ሰባሪ ቃላትን ሲያንቦለቡሉ የነበሩትን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርን፤ “የሰላም አባት” “በአንድና አንድ ሰላም የሚያምኑ” “በጠረጴዛ ዙሪያ ብቻ ውዝግቦችን ለመፍታት የሞከሩ” “ቄጤማ ጎዝጓዥ” “ዘንባባብ ዘንጣፊ” እየተባለ፣ ማርና ወተት ብቻ ሲያርከፈክፉ እንደከረሙ እየተደረገ ከእንባ ጋር ሲሟሟቅ ሰነበተና ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙት አካል ለአንዴም ለመጨረሻም ጊዜ መቃብር ገባ። በሥልጣን ዘመናቸው በግፍ ለተገደሉ ንጹሃን ዜጎች አንድም […]

Read More →
Latest

Thousands of Ethiopians attend Meles Zenawi burial

By   /  September 2, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Thousands of Ethiopians attend Meles Zenawi burial

Thousands greeted the coffin’s arrival on Meskel Square Continue reading the main story Related Stories Viewpoint: Death could create regional turmoil Obituary: Meles Zenawi Life in pictures: Ethiopia’s Meles Zenawi Thousands of people have been attending the state funeral in Addis Ababa ofEthiopia‘s long-serving Prime Minister Meles Zenawi, who died last month. Mr Meles’ flag-draped […]

Read More →
Latest

ተፈጸመ!!!!!!!!!

By   /  September 2, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ  ስርአተ ቀብር በዛሬው እለት ብክብር መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ሲያመለክት በአዲስ አበባ ከ20ሺ ሰው በላይ በጎዳዎች ላይ የታደሙ ሲሆን  ከፍተኛ የሃዘን ድባብ በከተማዋ ተላብሶአል ብሎአል ።  በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የተፈጸመው ይህ ስራተ ቀብር በፖሊስ ማርሽ እና በመከላከያ ሰራዊት የማርሽ ግሩፕ እንዲሁም የወታደራዊ ስርአት በታጀበ የቀብር ሁኔታ መከናወኑን ገልጾአል ። በቅድስት […]

Read More →
Latest

ነገ የሚፈጸመው የጠ/ሚንስትር ስርአተ ቀብር ዝግጅት ተጠናቋል ህዝቡ እስከ መስቀል አደባባይ ሽኝት እንዲያደርግ መግለጫ ወጥቶአል

By   /  September 1, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ባሳለፈነው 2 ሳምንታት የህልፈተ ህይወታቸውን የሰማነው የኢትይጵያው ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ስርአተ ቀበር በነገው እለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንደሚፈጸም ምንጮቻችን ጠቁመው ፣በአዲስ አበባም ሆነ ከክልል የመጡ የወያኔ ኢሃዴግ አባላቶችም ሆኑ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ ሽኝት እንዲያደርግ ጥሪ እና እንዲሁም ማሳሰቢ ተሰጥቶአል ፣ማምሻውን ከአዲስ አበባ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ያደረሰን ሪፖርት እንደሚያመለክተው ከሆነ  በከተማዋ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar