www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 11
Latest

ለእውነተኞች ቀን ወጣላቸው ማህበረ ቅዱሳኖች እንደሚሉት ሳይሁን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደመሰከረልን መጋቢ አዲስ በጋሻው ደሳለኝ ምንም አይነት የሀይማኖት ችግር እንደሌለበት አረጋጋጡለት

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለእውነተኞች ቀን ወጣላቸው ማህበረ ቅዱሳኖች እንደሚሉት ሳይሁን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደመሰከረልን መጋቢ አዲስ በጋሻው ደሳለኝ ምንም አይነት የሀይማኖት ችግር እንደሌለበት አረጋጋጡለት

  ትንቢተ ኤርምያስ 16፥19 አቤቱ፥ ኃይሌ፥ አምባዬ፥ በመከራም ቀን መጠጊያዬ ሆይ፥ ከምድር ዳርቻ አሕዛብ ወደ አንተ መጥተው። በእውነት አባቶቻችን ውሸትንና ከንቱን ነገር የማይረባቸውንም ወርሰዋል ይላሉ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 22፥3 እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። መዝሙረ ዳዊት 3፥3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።  

Read More →
Latest

የአዲሲቱ ኢትዩዽያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ የ3 ቀን ቆይታ በኖርዌ

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲሲቱ ኢትዩዽያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ የ3 ቀን ቆይታ በኖርዌ

  ተወዳጁ የሰብአዊ መብት ተከራካሪና የአዲሲቱ ኢትዩጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ በ8-2-2014 በኖርዌ ኦስሎ በመገኘት ከኢትዩዽያዉያን የስደተኞች ማሕበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር በኖርዌ ስለሚገኘው ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮዽያዊ የሰብ አዊ መብት አያያዝ ሁኔታ እና ይህ ጥገኝነት ጠያቂ በኖርዌ ምን ያህል ተቀባይነት አለው በሚለው ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል። ethiopian asaylum seekers asosation በተጨማሪም አቶ […]

Read More →
Latest

የህወሃት ህቡእ ስራዎች

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት ህቡእ ስራዎች

Read More →
Latest

Arena Party Says Town Hall Cancelled due to TPLF Anniversary

By   /  February 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Arena Party Says Town Hall Cancelled due to TPLF Anniversary

10 February, 2014  by  Abebayhu Gebeyaw A town hall meeting that was planned to be held in Humera town of the Tigray region has been cancelled by municipal authorities. Abrha Desta, a member of the opposition party’s executive team, said the celebration of the ruling TPLF’s 39th Anniversary was given as the reason for the […]

Read More →
Latest

አቶ አስራት በ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ለ3 ቀናት እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ ወደ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት ተወሰዱ

By   /  February 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ አስራት በ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ለ3 ቀናት እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ ወደ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት ተወሰዱ

ዳንኤል ተፈራ ማዓከላዊ ወንጀል ምርመራ በመቅረብ ቃሉን እንዲሰጥ በፌደራል ፖሊስ ታዘዘ፡፡ አቶ አስራት ጣሴ በአምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ለ3 ቀናት እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ ምክን ያቱ ለጊዜው ግልፅ ባልሆነ ውሳኔ ወደ ቂሊንጦ ከፍተኛ ጥበቃ ወህኒቤት እንዲዛወሩ መደረጉን የፍኖተ ነፃነት የፖሊስ ምንጮች አሳውቀዋል፡፡ የፖሊስ ምንጮቹ እንዳሉት ኦአስራት በፖሊስ ጣቢያው በቆዩባቸው ጊዜያት በእስረኛው ተገቢው አክብሮትና መልካም አቀባበል ማግኘታቸው አሳሪዎቻቸውን […]

Read More →
Latest

ለግንቦት 7ም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚዎች ያለመተቸትን ከለላ ማን ሰጠ? የእነ “… ወይም ሞት” ፖለቲካ

By   /  February 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለግንቦት 7ም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚዎች ያለመተቸትን ከለላ ማን ሰጠ? የእነ “… ወይም ሞት” ፖለቲካ

ያሬድ ኃይለማሪያም ከብራስልስ፣ የካቲት 1፣ 2006 ከ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ የአገራችንን ፖለቲካ የተጠናወተው የ“…. ወይም ሞት” አስተሳሰብ ከአስርት አመታት በኋላም አለቅ ብሎን ዛሬም እኔ ከምደግፈው ፓርቲ ወይም የፖለቲካ ቡድን ወይም አስተሳሰብ ውጭ ያለው መንገድ ወይም አማራጭ ሁሉ ገደልና ሞት ነው ብለው የሚያስቡ ፖለቲከኞችና ዓጃቢዎችን ቁጥር በብዙ እጥፍ አባዝቶ ቀጥሏል። በ‘ደርግ ወይም ሞት’ የጀመረው የኼው የተወላገደ […]

Read More →
Latest

የወያኔ ሴራ

By   /  February 10, 2014  /  POEMS  /  Comments Off on የወያኔ ሴራ

  ከመቃብር ምሶ፣ ሙታንን  ቀስቅሶ፣ ዘር አጥንት ቆጥሮ ከሰውነት ወጥቶ እንደራበው ውሻ አጥንት እየጋጠ፣ በስንቱ ቀለደ በስንቱ አላገጠ፡፡ ዛሬን እንዳንቃኝ እንዳናልም ነገን፣ ሁል ጊዜ በፍርሀት እያሸማቀቀን፣ ሽብረተኛ እያለ ሽብር ሲዘራብን፣ እኛም ሚሲኪን ህዝቦች እንቀበላለን፡፡ በጥላቻ ወሬ እግር ከወርች ታስረን፣ እንዳንከባበር በትእቢት ተውጠን፣ አንዱ አንዱን ላይሰማው ስንደነቁዋቆር ሁሉም በያለበት እየየውን ሲያወርድ፣ የተጫነብንን መርገም እንደማውረድ፣ አንድ መቶ […]

Read More →
Latest

Truth to Power & Then More

By   /  February 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Truth to Power & Then More

        Paulos Assefa   TOWER IN THE SKY by Hiwot Teffera: Published by Adds Ababa University Press, 2013, 437 pp. 74.00 Birr   “In this world there are two tragedies, one is not getting what one wants, and the other is getting it” Oscar Wild.   Published by Addis Ababa University Press, Tower […]

Read More →
Latest

በጅዳ አለም የኢትዮጵያውያን አቀፍ ት/ቤት ከትምህርት ጥራት እስከ ባለሙያው ፈተና …

By   /  February 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጅዳ አለም የኢትዮጵያውያን አቀፍ ት/ቤት ከትምህርት ጥራት እስከ ባለሙያው ፈተና …

የማለዳ ወግ … በጅዳ አለም የኢትዮጵያውያን አቀፍ ት/ቤት ከትምህርት ጥራት እስከ ባለሙያው ፈተና    …     ባሳለፍነው ሃሙስ የወላጅ መምህራን ስብሰባ ላይ ስለጅዳው አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትምህርት ቤት አስተዳደር ፍትሃዊነት የቅጥር ሂደት እና በትምህርት ጥራቱ ዙሪያ ላይ አንድ በኢኮኖሚክስ ትምህት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀ ወጣት የሰላ ሂስ አቀረበ። በቀረበው የወጣቱ የዩኒቨርስቲ መምህር ስደተኛ ስራ ፈላጊ አስተያየት ድጋፍና […]

Read More →
Latest

አንድ ወር ከ15 ቀን ያለ አስታማሚ ኮማ ውስጥ…

By   /  February 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ወር ከ15 ቀን ያለ አስታማሚ ኮማ ውስጥ…

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ በግሩም ተ/ሀይማኖት ሰሞኑን ልጄ ሙሴን አሞብኝ ሀኪም ቤት እየተመላለስኩ ነው፡፡ የአራት አመቱ ልጄ ሙሴ ወንደሰን ይባላል፡፡ የስምንት ወር ልጅ እያለ ነው አባቱ ወንደሰን እዚሁ አል-ቶውራ የተባለው ሆስፒታል ውስጥ እያስታመምኩት እጄ ላይ ያረፈው፡፡ አዲስ አበባ ያለው ልጄ እንዳል ግሩም የአባት ፍቅር አጥቶ ማደጉን ሳስበው ሰቀጠጠኝ፡፡ በስደት እኔን በሞት እናቱን ያጣው ልጄ በርቀት ምክንያት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar