www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 10
Latest

The Greediest Nature of the Sudanese Government Netsanet Zeleke – Addis Ababa

By   /  February 15, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The Greediest Nature of the Sudanese Government Netsanet Zeleke – Addis Ababa

  Should I say few words to slightly describe who I am? If I should, this is I in brief; I am a citizen of the disfigured or deformed Ethiopia, of the 21st century, temporarily living in Addis Ababa hiding myself from the direct scorch of TPLF, the mercenary junta hired by our torrential sins […]

Read More →
Latest

ያ ትውልድ

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹« ትውልድ

የ«ያ ትውሌዴ ተቋም» ሌሳን á‹« ትውሌዴ ቅጽ 1 ቁጥር 3 የካቲት ፮ ቀን ፪ ሺህ ፮ á‹“.ም. የካቲት 1966 እና á‹« ትውሌዴ (የካቲት 1966 á‹“.ም. 40ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማዴረግ) የካቲት 1966 á‹“.ም. በኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሌ ታሪክ ከፍተኛው ቦታ የሚሰጠው ነው። ከሦስት ሺህ ዘመን ተያይዞ የመጣውን ንጉሳዊ አገዛዝ የነቀነቀ፣ ባሊባታዊ ፊውዲሊዊ ሥርዓትን ያናጋ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ […]

Read More →
Latest

የዐፄ ምኒልክ ኅልፈት 100ኛ ዓመትና የዐድዋ ድል 118ኛ ዓመት መታሰቢያ ዝግጅት፤

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዐፄ ምኒልክ ኅልፈት 100ኛ ዓመትና የዐድዋ ድል 118ኛ ዓመት መታሰቢያ ዝግጅት፤

1 8221 Georgia Avenue, Silver Spring, MD. 20910 www.moreshwegenie.org ታህሳስ ፲፩፣፪ሺ፮ á‹“/ም December 20, 2013 በዚህ ዝግጅት ፦ 1 የምኒልክ ማንነትና በኢትዮጵያ ታሪክ ያላቸው ቦታ፣ 2 የምኒልክ ስብዕና፣ 3 ምኒልክ በውጭ ሰዎች ዕይታ፤ 4 ምኒልክን የሚያወግዙ እነማን ናቸው? ለምን? 5 የዐድዋ ጦርነትና ውጤቱ፤ በተሰኙ ርዕሶች ዙሪያ ለውይይት የሚሆኑ መነሻ ሀሳቦች ይቀርባሉ። የመነሻ ሀሳቦቹ ዝርዝር መረጃዎች […]

Read More →
Latest

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

የጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች አዲሱን የትራፊክ የቅጣት ደንብ በመቃወም የስራ ማቆም አድማ መምታታቸውን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች እንደጠቆሙት የተቃውሞው መነሻ ምክንያት ሶስት ተከታታ ቅታት የተጣለበት ሹፌር ለስድርት ወር እንዳያሽከረክር የሚከለክል ደንብ በመውጣቱ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ሹፌሮቹ ጎንደር ፒያሳ ላይ ተሰብስበው አደባባዩን በክላክስ አድምቀውታል፡፡ የታክሲ ባለንብረቶችም የታሪፍ ማስተካከያ አለመደረጉን በመቃወም የታክሲ ሹፌሮቹን ተቀላቅለዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡

በያዝነው ሥልጣንና ሹመት ሙጭጭ ካልን፤ በዚያውም ለተተኪው ትውልድ ቦታ ካልለቀቅን፤ የአገር- ለውጥ- ቀን እየራቀ ነው የሚሄደው፡፡ በእርግጥም ይሄ ቦታን በሰላም የመልቀቅ ባህል የዋዛ ነገር አይደለም፡፡ ፖለቲካዊ-ገፅ አለው፡፡ የኢኮኖሚ-ገፅ አለው፡፡ የግል ጥቅም-ገፅ አለው፡፡ ከፓርቲ ጋር፣ከራስ ጥቅም ጋር፣ ከራስ ህሊና ጋር መሟገትንና መታገልን ይፈልጋል፡፡ ይህን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡ከፖለቲካ ባህላችን ውስጥ […]

Read More →
Latest

የሳውዲ ጉዳይ … ሰበር የመረጃ ግብአት

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳውዲ ጉዳይ … ሰበር የመረጃ ግብአት

የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ኋላፊ ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ከኃላፊነታቸው ተነሱ  !  *  ትናንት ረፋዱ ላይ በገደምዳሜ  “ጉልቻ ቢቀያየር …” ብለን ያንሹካሾክነው መረጃ ተረጋገጠ  ! * ለጊዜው ቆንስል ጀኔራሉን ተክተው በጊዜያዊነት ቆንስል መስሪያ ቤቱን ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያስተዳድሩት በቆራጥ አመራራር ብቃታቸው የማይመሰገኑት ቆንስል ሸሪፍ  ከይሩ ናቸውም ተብሏል ። * ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ትናነት […]

Read More →
Latest

አንድነት እና መኢአድ ብአዴንን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነት እና መኢአድ ብአዴንን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ብአዴንን በመቃወም በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ፡፡ ፓርቲዎቹ ነገ በ4 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በጋራ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡ ለተቃውሞ ሰልፉ አስፈላጊው የማሳወቅ ተግባር መጠናቀቁ ታውቋል፡፡ አንድነትና መኢአድ እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ መነሻ ምክንያት እንዲያስረዱ በፍኖተ ነፃነት የተጠየቁት የአንድነት ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዮች […]

Read More →
Latest

አስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ” አባት ምክር እና የኢትዮጵያ ሰርከስ መስራች በሳውዲው ስደት !

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ” አባት ምክር እና የኢትዮጵያ ሰርከስ መስራች በሳውዲው ስደት !

  አስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ” አባት ምክር        ነገሩ እንዲህ ነው …ከ20 ዓመት በፊት ሳውዲው ወጣት ራሱን ለሁለተኛ ደረጃ ፈተና ከማዘጋጀት ይልቅ በረቀቀ መንገድ ለፈተናው መልስ የሚሆነውን ማጭበርበሪያ የመልስ ወረቀት አዘጋጅቶ ለፈተና ይቀርባል። ፈተናውን በረቀቀ መንገድ አጭበረብሮ ሰርቶታልና ፈተናውን በተገቢ ውጤት አልፎ ከፍተኛ       የትምህርት ተቋም ለማለፍ በቃ ! ከዚያም በታዋቂው ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ተከታትሎ ይመረቃል። ይህ […]

Read More →
Latest

የስድብ አፍ

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የስድብ አፍ

መቸም እኛ ኢትዮጵያውያን በዘመነ ወያኔ ጊዜ እዳለመታደል ሆኖ ስለ ሀገር ስለ ፍቅር ከመናገር ይልቅ ጥላቻን የሚሰብኩ ጠብን የሚዘሩ አብሮ በመተሳሰብ የኖረውን ሕዝብ እንዲለያይ ሌት ከቀን በመባዘን የማይሰሩት የማይፈጽሙት ምደባ የለም ለማለት እይቻልም ይህንንም እኩይ ሰራ የሚፈጽሙ ሰዎች ደግሞ ስብና የሌላችው ተንኮለኞች ለህሰት የተጉ ስልጣን ፈላጊዎች ለከርሳችው ያደሩ ቀፎዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከጥፋት አባታቸው ወያኔ የተሰጣቸውን ተልኮ […]

Read More →
Latest

«አፍ ሲከፈት ራስ ይታያል»

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on «አፍ ሲከፈት ራስ ይታያል»

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ የካቲት ፬ ቀን ፪ሺህ፮ á‹“.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፲ በየዘመኑ ሆድ አደር ባንዳዎች አገርን እና ወገንን የጎዱ አያሌ አስፀያፊ እና አረመኔያዊ ተግባሮችን መፈጸማቸው ይታወቃል። የባንዳነት ዋና መለያውም ባንዳ የሆነ ሰው የሚናገረው ጌታው ያለውን ብቻ ሳይሆን፣ «ጌታዬ ሊለው እና ሊያስበው ይችላል» ብሎ የገመተውን ሁሉ በመሆኑ ነው። ባንዳ ይህን በማድረጉ ከጌታው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar