www.maledatimes.com July, 2017 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  July  -  Page 2
Latest

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

By   /  July 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

  Maleda Times media group July 30, 2017 

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ ድራመር ዲፖርት ተደረገ

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ ድራመር ዲፖርት ተደረገ

(ዘ-ሐበሻ) የቴዲ አፍሮ “አቡጊዳ” ባንድ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየውና አብሮት ዓለምን እየዞረ የሚገኘው ድራመር ሩፋኤል ወ/ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ተይዞ ወደመጣበት አሜሪካ ዲፖርት ተደረገ:: ዝርዝሩን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ

Read More →
Latest

በባለሀብቱ እና ብዙኃኑ መሐል የጥቅም ግጭት ተፈጥሯል?

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በባለሀብቱ እና ብዙኃኑ መሐል የጥቅም ግጭት ተፈጥሯል?

Read More →
Latest

የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ

ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– ያ በእውቀቱ ስዩም የሚሉት ጎጃሜ ብላቴና አምናና ዘንድሮ የኛዋን ኦሮሚያን በብዕር መነካካቱን አብዝቷል፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ “ይሄ ልጅ ለምን አያርፍልንም? እኛም እርሱን ስላፈራችው ጎጃም መጻፍ የማንችል መሰለው እንዴ” እያልን ከራሳችን ጋር ስንነጋገር ቆይተናል (“እኛ” ወልደ-ገለምሶ ዘብሔረ ሀረርጌ በመሆናችን ባሰኘኝ ጊዜ እንደ ጃንሆይ “እኛ” የማለት ሊቼንሳ ያለን ባለመብት መሆናችንን እያስታወሳችሁ!)፡፡ በዛሬዋ ሌሊት […]

Read More →
Latest

በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !!

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !!

ባሳለፍነው አመት ህንጻዎች ጠፉ እየተባለ ሲነገር እንደነበር ይታወሳል ። በተለይም 40/60 የቤቶች ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አለንበት ጊዜ ድረስ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ገንዘቡን ለበላተኛ መስጠቱ ይታወሳል ። የህዝቡን እሮሮ መስማት የተሳነው የህወሃት መንግስትም እስከ ዛሬው ድረስ ለህዝቡ ምላሽ ባይሰጥም በግልጽ የጠፉትንን ህንጻዎች በምን ደረጃ እንደሆነ እንኳን ማሳወቅ አልቻለም ነበር ፤ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሙስና እተጨማለቁት […]

Read More →
Latest

(እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on (እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል

Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge- በዕነ ፍሮምሳ መዝገብ የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ስም ዝርዝር የያዘው የክስ መዝገብ ፣ክሳቸውን እና የተከሰሱበት መዝገብ ጠቅሶ የከፍተኛው ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ መክሰሱን የሚጠቁመው የክስ መዝገብ በ፩፱፱፮ የወጣውን የኢፍድሪ ህግን በወንጀል መተላለፍ በሚል ክስ ማቅረቡን የክሱ መዝገብ ያስረዳል ከክስ መዝገቡ እንደሚያመለክተው ከሆነ ግን ምንም አይነት ጥናታዊ ምርመራ የተካሄደበት እንዳልሆነ እና መሰረታዊ የሆነ የክስ መዝገብ እንዳልያዘ […]

Read More →
Latest

(ሰበር ዜና) በአባይ ጸሐዬ ትዕዛዝ ከ እስር ተፈተው የነበሩት ወ/ሮ ሳሌም ዳግም ታሰሩ * የፖለቲካ ስልጣናቸው ጉልበት አጥቷል

By   /  July 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ሰበር ዜና) በአባይ ጸሐዬ ትዕዛዝ ከ እስር ተፈተው የነበሩት ወ/ሮ ሳሌም ዳግም ታሰሩ * የፖለቲካ ስልጣናቸው ጉልበት አጥቷል

  (ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው የዘ-ሐበሻ ዘገባ የአባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ሳሌም ከበደ መታሰራቸውን መዘገባችን ይታወሳል:: ወ/ሮ ሳሌም ከቀድም ባለቤታቸው የወለዱትን ልጃቸውን ድረው መልሱን ሳይበሉ ዘብጥያ የወረዱ ሲሆን ባለቤታቸው አባይ ጸሐዬ የፖለቲካ ስልጣናቸውንና እርሳቸውን የሚደግፉ ሕወሓቶችን በማስተባበር ሚስታቸው እንዲፈቱ አድርገው የነበረ ቢሆንም ከሰዓታት ፍቺ በኋላ ወ/ር ሳሌም ዳግም ዘብጥያ መውረዳቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ […]

Read More →
Latest

አቶ ዳንኤል ሺበሺ ይግባኝ በተጠየቀበት የሽብርተኝነት ክስ ነፃ ተባለ

By   /  July 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ዳንኤል ሺበሺ ይግባኝ በተጠየቀበት የሽብርተኝነት ክስ ነፃ ተባለ

(ይድነቃቸው ከበደ) — ጋዜጠኛ ኤልያስ በፍርድ ቤት ስህተት የዋስትና ገንዘብ መጠኑ ትክክል አይደለም ተብሎ ወደ እስርቤት ተመልሶአል [ 3ኛ ተከሳሽ አቶ አብርሃ ደስታ በተደጋጋሚ ፍርድ ቤቱ ጥሪ ቢያቀርብለትም፣ ታስሮ እንዲቀርብ ትእዛዝ ቢሰጥም ተከሳሽ መቅረብ ባለመቻሉ ክስ እንዲቋረጥ በማለት ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል ] — በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የፌደራል ዐቃቤ ህግ የሽብር ክስ መስርቶባቸው […]

Read More →
Latest

(እለተ ዜና አምቦ ) የሕወሓት መንግስት ለስለላ የሚጠቀምበት የተባለ የጤና ጥበቃ መኪና በእሳት ነደደ

By   /  July 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on (እለተ ዜና አምቦ ) የሕወሓት መንግስት ለስለላ የሚጠቀምበት የተባለ የጤና ጥበቃ መኪና በእሳት ነደደ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በምሳ ሰዓት አካባቢ አንድ የሕወሓት መንግስት ፒክ አፕ መኪና በ እሳት መውደሟ ተዘገበ:: እንደ ዜና ምንጮች ገለጸ ይህን መኪና ያወደሙት በአምቦ በሕቡዕ የሚንቀሳቀሱት ወጣቶች (ቄሮዎች) ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል:: በይፋ ኃላፊነቱን የወሰደ አካል ባይኖርም ይህች በጤና ጥበቃ ስም የምትንቀሳቀሰው መኪና የሕወሓት ሰላዮችን እና ወታደሮችን ለማመላለሻ መጠቀሚያነት መዋሏ ስለተደረሰበት ነው የሚሉ […]

Read More →
Latest

I didn’t know I was Black until I moved to Canada /Yamri Taddese/

By   /  July 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on I didn’t know I was Black until I moved to Canada /Yamri Taddese/

‘It’s not the story Canada likes to tell about itself. But it’s a story that needs to be told.’ The first time someone called me the n-word, it literally stopped me in my tracks. I was a student journalist at the University of Toronto. It was spring, 2009. I had just come running out of […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar