www.maledatimes.com October, 2017 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  October  -  Page 2
Latest

“የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ)

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ)

ከአዲስ አድማስ የተወሰደ ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ ማስረጃዎችን በመንተራስ ስለ ህገ መንግስቱና የጸደቀበትን ሂደት መቼም ቢሆን ከማስረዳት ሰልችተውና ቦዝነው አያውቁም፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በሰንደቅ ዓላማ ዙሪያ አሁን ለነገሰው አለመግባባት መንስኤው ምን እንደሆነና መፍትሄውን እንዲሁም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም” Image copyrightGETTY IMAGES በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን መርጠዋል። ምንም እንኳን ይሄ እሰጥ እገባ እየቀለለ የመጣ ቢመስልም ግጭቶቹ እንዳልበረዱም፤ የሚፈናቀልም ሰው ቁጥር እየጨመረ […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ

Image copyrightTARIKU DESSALEGN  በትላንትናው እለት በሬዲዮ ዘገባችን አለመለቀቁን ዜናውን መስራታችን ይታወሳል ዛሬ ደግሞ መለቀቁን ወንድሙ ታሪኩ ደሣለኝ ዘግቧል ። ለወዳጅ ዘመዶቹ ደስታንም ፈጥሯል ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ። የተዛባ መረጃን በማሰራጨትና ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳት ተከሶ የ3 ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ቤት ወጥቷል፡፡ አርብ ዕለት የእስር ጊዜውን ጨርሶ እንደሚፈታ ሲጠበቅ የነበረው […]

Read More →
Latest

ጸሃይ አሳታሚ ድርጅት ሃያኛውን የምስረታ በአል ዛሬ ያከብራል።

By   /  October 14, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጸሃይ አሳታሚ ድርጅት ሃያኛውን የምስረታ በአል ዛሬ ያከብራል።

ላለፉት ሃያ አመታት የተለያዩ መጽሃፍቶችን ለንባብ አብቅⶆል ፣ በተለይም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተናውን የህትመ ስራ በመስራት ዝናንም አትርፎአል ፨ በሎስ አንጀለስ ሜሪ ማውንት መሰረቱን ያደረገው ይሄው አሳታሚ ድርጅት የደርግ ባለስልታናትን የስራ ጉዙ አስመልክቶ ብዙ መጽሃፎችን እያተመ ለህዝብ ሲያደርስ ቆይቷል፣ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጊዜ ጀምሮም ሆነ ቀዳሚ ታሪክንም ለህዝብ እና ለታሪክ ሲያትም ቆይቶ ዛሬ ሃያኛውን የልደት በአል […]

Read More →
Latest

ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

By   /  October 11, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

Breaking News – ሰበር ዜና – በአንድ ሳምንት ሁለት አንጋፋ ድምፃውያን ተለዩን! አሳዛኝ ዜና! ማለዳ ዜና በየአመቱ መስከረም ወር ላይ  ‹‹እንቁጣጣሽ›› በሚለው ልዩ ዜማ በአደይ አበባ ተንቆጥቁጣ የአዲስ አመት ብስራትን መምጣት በማብሰር የምትዘምርልን ፣ድምፀ መረዋዋ ዘሪቱ ጌታሁን አረፈች። ዘሪቱ በ9 አመቷ የሙዚቃ ስራ ላይ የተቀላቀለች በቀድሞው ዘመን እደሜ ሳይሆን በሳል የሙዚቃ እውቀት በሚታይበት የኦኬስትራ ባንድ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s ethnic federalism is being tested

By   /  October 10, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia’s ethnic federalism is being tested

Violence between ethnic groups has put the country on edge  Print edition | Middle East and Africa Oct 7th 2017| HARAR FOR centuries the city of Harar, on the eastern fringes of the Ethiopian highlands, was a sanctuary, its people protected by a great wall that surrounded the entire city. But in the late 19th century […]

Read More →
Latest

በመዲናችን የሚገኙ ጥንታዊ ቤቶችና የነዋሪዎቻቸው ህልውና አደጋ ላይ ነው ፣ ድንገት ሊፈርሱ ይችላሉ !

By   /  October 10, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በመዲናችን የሚገኙ ጥንታዊ ቤቶችና የነዋሪዎቻቸው ህልውና አደጋ ላይ ነው ፣ ድንገት ሊፈርሱ ይችላሉ !

ቢቢሲ እንደዘገበው አጭር የምስል መግለጫበዚህ በአፈ-ንጉሥ ነሲቡ መስቀሎ ቤት ውስጥ በርካቶች ይኖራሉ በማንኛውም ሰዓት ቤቱ ሊደረመስ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ አዲስ አበባ ከተማ ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ ባሳለፈቻቸው ዘመናት የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት ሆናለች። ከእነዚህም መካከል በከተማዋ የሚገኙት ጥንታዊና ታሪካዊ ቤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ በከተማዋ ውስጥ ከ230 ያላነሱ በቅርስነት የተመዘገቡ […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሚፈታበት ጊዜ ቀረበ!

By   /  October 9, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሚፈታበት ጊዜ ቀረበ!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን እንዴት እንቀበለው? ዳዊት ሰለሞን ========= ከሞያው ጋር በተያያዘ በተፈበረከበት ክስ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላልፎበት ያለፉትን ሶስት ዓመታት በወህኒ ቤት ያሳለፈው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናቶች የወህኒ ቤት ቆይታውን በማጠናቀቅ ቤተሰቦቹን፣አድናቂዎቹንና የሞያ አጋሮቹን በሰፊው እስር ቤት ይቀላቀላል፡፡ ተመስገን በወህኒ ቤት በጨለማ ክፍል ውስጥ፣ከሌሎች እስረኞች እንዳይገናኝ ተደርጎ፣ህክምና ተከልክሎና ለሚበዙ ጊዜያትም ቤተሰቦቹ ጭምር እንዳይጠይቁት ተደርጎ […]

Read More →
Latest

ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ

By   /  October 9, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ

አሳዛኝ ዜና እውቁ የባህል አምባሳደር ድምፃዊ ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ ። እስከአሁን ደረስ የተጣራ መረጃ ባይኖርም በመኪና አደጋ ህይወቱን ማጣቱን ተከትሎ መረጃወች ፍሰታቸውን ቀጥለዋል በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦቹ ለሙያ ጎደኞቹ እንዱሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የቀድሞዎችን ባሀላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ለሚወድ ሰው ከባድ ሀዘን ነው ።አንጋፋዎችን በማጣት ደረጃ እና እየተመናመኑ ያሉበት ሁኔታ […]

Read More →
Latest

ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች

By   /  October 9, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች

በትላንትናው እለት የተከናወነውን 40ኛ አመቱን የያዘውን የአሜሪካን ባንክ ችካጎ ማራቶን ሩጫ ውድድር የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች ። በፈጣን የአጭር እርቀት እሩጫ የምትታወቀው ጥሩነሽ ወደ ማራቶን ጎራ ከተቀላቀለች ይህ የሶስተኛ ጊዜዋ ቢሆንም በተለይም በለንደን የተከናወነውን እሩጫ  ሁለቱን በጥልቀት ማሸነፍ አልቻለችም ነበር ሆኖም ድል ቀንቷት በትላንትናው እለት ያደረገችውን እሩጫ ከመጀመሪያው 13 ማይል በኃላ እስከ መጨረሻው ድረስ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar