(እለተ ዜና አምቦ ) የሕወሓት መንግስት ለስለላ የሚጠቀምበት የተባለ የጤና ጥበቃ መኪና በእሳት ነደደ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በምሳ ሰዓት አካባቢ አንድ የሕወሓት መንግስት ፒክ አፕ መኪና በ እሳት መውደሟ ተዘገበ:: እንደ ዜና ምንጮች ገለጸ ይህን መኪና ያወደሙት በአምቦ በሕቡዕ የሚንቀሳቀሱት ወጣቶች (ቄሮዎች) ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል:: በይፋ ኃላፊነቱን የወሰደ አካል ባይኖርም ይህች በጤና ጥበቃ ስም የምትንቀሳቀሰው መኪና የሕወሓት ሰላዮችን እና ወታደሮችን ለማመላለሻ መጠቀሚያነት መዋሏ ስለተደረሰበት ነው የሚሉ […]
Read More →I didn’t know I was Black until I moved to Canada /Yamri Taddese/
‘It’s not the story Canada likes to tell about itself. But it’s a story that needs to be told.’ The first time someone called me the n-word, it literally stopped me in my tracks. I was a student journalist at the University of Toronto. It was spring, 2009. I had just come running out of […]
Read More →በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ ።ሌሎች ሰላሳ አራት ሰዎችም ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት ወይዘሮ ሳሌም ከበደ በቁጥጥር ስር የዋሉት ለልጃቸው መልስ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ነበር። አቶ አባይ ጸሃዬ በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር እያሉ ባከነ ከተባለው 77 ቢሊየን ብር […]
Read More →የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ስምምነት ላይ ደረሰ
ትላንት ጁላይ 27 ቀን 2017 ካፒቶል ሂል የአሜሪካ ምክር ቤት ሬይ በርን ህንጻ ቁጥር 2172 በዋለው የህግ ረቂቆች የተሰሙበት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ መግስት ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ የሚሰራችው ወንጅሎች በሰፊው ከተኮነኑ በኋላ ስብሰባው በሙሉ ድምጽ ህገውሳኔ ረቂቅ 128ን ለቀጣይ የህግ ሆኖ መጽናት አቅጣጫ እንዲሻገር ወስኗል። የህግ ረቂቁ ዋና ዋና ያካተተቸው ጉዳዮች የ2015 ዓም ምርጫ ማጭበርበር ህወሃት […]
Read More →The Eritrean children who cross borders and deserts alone
Migration irinnews • source irinnews A. D’Amato/UNHCR Eric Reidy Freelance journalist and regular IRIN contributor CAIRO, 27 July 2017 Yobieli is 12 years old. He sits on a small leather stool and fumbles with his hands, interlocking his fingers and pulling them apart. There’s a dark shadow of soft peach fuzz on his upper lip, […]
Read More →የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል
የህወሃት መንግስት በስልጣን ዘመን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ባለስልጣናቶችን በሙስና መክሰሱ ይታወሳል ፣ በወቅቱም የህገመንግስቱን አዋጅ እየቀያየረ ዜጎችን እንደሚያሰቃይ ይታወቃል። በዚህ አመት ግን የተለያዩ የንግድ ተቋማትን ፣ባላሃብቶችን እና ደላላዎችን መክሰሱ ተገልጾአል ። ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው የተገለጸው ባለስልጣናት እና የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ደላላዎች በህወሃት መንግስት በሙስና ተጠርጥረው ወደ ዘብጥያ የወረዱ ዜጎች […]
Read More →The Government on Tuesday arrested 34 senior government officials, businesspersons and brokers for alleged corruption amounting to more than 1.15 billion birr.
The Government on Tuesday arrested 34 senior government officials, businesspersons and brokers for alleged corruption amounting to more than 1.15 billion birr. Below is the list of the individuals who are currently under custody. Addis Ababa City Roads Authority 1. Engineer Fekade Haile 2. Engineer Washihun 3. Engineer Ahmedin 4. Minash Levi, Tidhar Construction Damages […]
Read More →አየለ በየነ ፍርድ ቤት መቅረብ በነበረበት ቀን ሬሳው ለቤተሰቦቹ ቀረበላቸው /በማህሌት ፋንታሁን/
አየለ በየነ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ነበረው። ፍርድ ቤት መቅረብ በነበረበት ቀን ነው ሬሳው ለቤተሰቦቹ የቀረበላቸው። /በማህሌት ፋንታሁን/ የ29 አመቱ አየለ በየነ በግንቦት 3ቀን 2009 ላይ ከማእከላዊ ቀርቦ ከሌሎች ሰባት ተከሳሾች ጋር የቀረበባቸው ክስ ሲነበብ በችሎት ነበርኩ። ለ9ወር ማእከላዊ ጨለማ ክፍል መቀመጣቸውን፤ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እና ከቤተሰብ መገናኘት ሳይፈቀድላቸው መቆየታቸውን ለፍ/ቤት ተናግረው ነበር። በንፋስ ስልክ ላፍቶ […]
Read More →በሙስና ከታሰሩ ባለስልጣናት መካከል የተወሰኑት ስም ዝርዝር ታወቀ | ይዘነዋል
በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበውና ዜና አቅራቢው ፋኑኤል ክንፉ እንዳጠናቀረው በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ባለሀብቶችና ደላሎች፤ በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዴሪ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ:: የጽ/ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ 34 የሚሆኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ባለሀብቶችና ደላሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ኃላፊዎቹ […]
Read More →‹‹They beat me using a stick that has nails on it; the pain is still on my knee›› Agbaw Setege
#Ethiopia #FrerAgbaw #HumanRights Name: – Agbaw Setegn Berihun Age: – 38 years old Address: – Amhara Regional State, North Gonder, Armachiho Current situation: – Held in Qilinto prison The reason why I am jailed: – I believe that my arrest was related with the last national election (2015) in which they fear I would win the vote […]
Read More →