በእነጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በ11ኛ ተከሳሽ ላይ የቀረበ የሲዲ ማስረጃ ተሰማ | በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው ቀሪ የሲዲ ማስረጃ መደመጥ አልቻለም
(የካቲት 20/2007) የእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ለዛሬ የካቲት 20 የተቀጠረው ቀሪ የአቃቤህግ የሲዲ ማስረጃዎችን ለማየት ነበር። በባለፉት ሁለት ችሎቶች 4ኛ ተከሳሽ አቶ በቀለ ገርባ ላይ እና 5ኛ ተከሳሽ አብደታ ነጋሳ ላይ የቀረቡ የሲዲ ማስረጃዎች በችሎት ታይቷል። በ11ኛ ተከሳሽ የቀረበው የሲዲ ማስረጃ “ከተከሳሽሹ ላፕቶፕ የተገኙ ለቅስቀሳ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የኦሮምኛ ሙዚቃ ክሊፓች” እንደሆኑ አቃቤ ህግ ከዚህ ቀደም በነበረ […]
Read More →በአማራ ክልል 35 አይነት ለጤና አደገኛ ኬሚካሎች ህብረተሰቡ ወደ ሚጠቀምባቸው ወንዞችና መስኮች እንደሚለቀቁ ተገለጸ
ዘርይሁን ሹመቴ በኮምቦልቻ በደብረብርሃንና በተለያዩ የአማራ ከተሞች የሚኖሩ በርካታ ህዝቦች ከፋብሪካ በሚወጣ አደገኛ የኬሚካል ልቀት በመተንፈሻ ችግር በሽታ መጠቃታቸው ተገልጸ። ከፋብሪካዎቹ በሚለቀቁት መርዛማ ኬሚካሎች ምክንያት ለፈውስ አልባ በሽታ የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሆኑንም መረዳት ተችሏል። ከፍተኛ ጉዳት እያስከተሉ ያሉት የቆዳ ፋብሪካዎች በባህርዳር፣ መርሳ፣ ሃይቅ፣ ኮምቦልቻና ደብረብርሃን ከተሞች የሚገኙ ሲሆን፣ ሁሉም ፋብሪካዎች አገር አቀፍ […]
Read More →ሙሽሮች በሰርጋቸው ማግስት መኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ
ሙሽራና ሙሺሪትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። ነገሩ የሆነው አገር ቤት ነው። የቡራዩ ነዋሪ የሆኑት ሙሽሪትና ሙሽራ ፣ ከነሚዜዎቻቸው ሠርጋቸውን ያደረጉት ጎጃም ነበር። ሠርጉም የነበረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን፣ ሠርጉም ተከናውኖ እሁድ መመለስ ነበረባቸው። ዜናው እንደሚለው ፣ የአባይን በረሃ መንገድ በሰላም ጨርሰው ሰሜን ሸዋ፣ በተለይም በዳበን ወረዳ፣ አናጅሩ የተባለው መንደር አካባቢ ሲደርሱ ከገልባጭ መኪና […]
Read More →ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ጀዋር መሃመድ በወንጀል ተከሰሱ
የዜና ምንጭ አዲስ አድማስ ‹‹ESAT›› እና ‹‹OMN›› በሽብር ተከሰዋል ከ1 ቢ. ብር በላይ ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል ተብሏል አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በሽብርተኝነት ቡድን ከተፈረጀው የግንቦት 7 ሊ/መንበር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋና አቶ ጀዋር መሀመድ ጋር አመፅ በማነሳሳት፣ የሰው ህይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም በማድረግ ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ኢሳትና ኦኤምኤን የተባሉት የመገናኛ ብዙኃን የሽብር ጥሪ ልሳን […]
Read More →ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ (ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ)
ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና ለመከታተል ሞክሬአለሁ።በዚህም ተጠያቂውን ዶ/ር ሃይለማርያም ላሬቦ ከሙያም ሆነ ስነምግባር አንጻር የበቃ ችሎታቸውን ለመታዘብ ችያለሁ። ውዝግቡ ከተቀሰቀሰም […]
Read More →How British tabloids helped kill a women’s aid program in Ethiopia By Paul Schemm
ADDIS ABABA, Ethiopia — The headline in Britain’s Daily Mail couldn’t have been more triumphant: “Aid: Now they’re listening,” it shouted in huge letters. The conservative paper was celebrating the withdrawal of British funding for an aid project in Ethiopia it has dubbed “the Ethiopian Spice Girls.” These “girls” are a five-member all-female band known […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድማቸውን የስቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት አድርገው ሾሙ
ከሟቹ መለስ ዜናዊ በኃላ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው የሚያገለግሉት የቀድሞው የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር በአዲሱ በስልጣን የመተካካት ስራ ላይ ታናሽ ወንድማቸውን ከደቡብ ዩንቨርሲቲ በማንሳት በአስተዳደር ዘርፍ ለሲቪል ሰርቪስ ፕረዚዳንት ሆነው እንዲቀመጡ ማድረጋቸው አነጋጋሪ ሆኖአል ። በትምህርት ቤት ውሥጥ መልከ ጥፉው እየተባሉ የሚጠሩት እኝሁ የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ታናሽ ወንድም በዝምድና በቻ ቦታውን እንዲጨብጡ […]
Read More →ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በኩዌት የሞት ፍርድ ተወሰነባት።
አሰሪዎቻን ገድለሻል በሚል ክስ የተመሰረተባት ኢትዮጵያዊት በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በኩዌት ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ ቅጣት የተጣለባት ሲሆን ፣በኩዌት የሚገኘው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተከክርስቲያን መስተዳድር በወጣቷ እምነት መሰረት ንሰሃ እንድትገባ እና ቃለ ኑዛዜ እንድትሰጥ ከፍረድቤቱ ጋር በመነጋገር የመጨረሻ ቃሏን የተቀበሉ መሆኑን ከፍካት የስደተኞች መረዳጃ ማህበር በኩዌት ያደረሱን ዘገባ ያመለክታል ። የኢተዮጵያዊቷ ማንነት ለቤተሰብ ደህንነት ሲባል በወቅቱ እንዲገለፅ […]
Read More →Fekat :happy ending to a tragic story of an Ethiopian immigrant women in Beirut
Ethiopian women immigrants in the middle east have experienced all sorts of tragedy. When Girum Teklehaymanot, an Ethiopian journalist who is exiled to what is now war-torn Yemen, shared on his face book page last week a story of new born baby girl in Beirut, Fekat, in a jubilant mood for being a father, there […]
Read More →EXCLUSIVE – ‘Please just let me speak to my daughter’: Biological mother of Angelina Jolie’s adopted girl Zahara, 12, demands access from Ethiopia after Brangelina love split
By Paul Thompson In Ethiopia For Mailonline15:28 17 Jan 2017, updated 17:21 17 Jan 2017 Mentewab Dawit Lebiso was forced to give her daughter up after she was raped Poverty stricken 31-year-old was attacked then fell sick after her baby was born Jolie adopted the daughter from Ethiopia believing she was an ‘Aids orphan’ Now […]
Read More →
