www.maledatimes.com July, 2018 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  July  -  Page 3
Latest

ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለምን? እነዚህ ወጣቶች የወልቃይት ጠገዴ አማሮች ሲሆኑ በጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ናቸው። ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ለም የእርሻ መሬት ስለሌለን አይደለም ተሰደው የሚያርሱት፣መሬታችን የትግሬ ኢንቨስተሮችና ንብረትነቱ የህወሓት የሆነው የህይወት እርሻ መካናይዜሽን ስለወረረው እንጂ። የወልቃይት ጠገዴ መሬት አይደለም ለ4ና 5 ወረዳዎች ህዝብ ለመላው አማራ የሚበቃ ነበር። እነዚህ በፎቶ […]

Read More →
Latest

የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም የሚያምኑበትን ነገር ፊት ለፊት ይናገራሉ። ሁለቱም ቀጥታ ወደ ነጥቡ ገብተው ያወራሉ እንጂ ዝባዝንኬ አያውቁም። ሁለቱም የሚናገሯቸው አርፍተ ነገሮች ለጥቅስ የሚበቁ ናቸው። ሁለቱም ፈጣሪን የሚፈሩ መንፈሳውያን ናቸው። ሁለቱም ብዙ የጭቃ ጅራፍ ወርዶባቸው በሰፊ ትከሻቸው ችለዋል። ሁለቱም ለእርቅና ለፍቅር ትልቅ […]

Read More →
Latest

ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)

ሰው እንዳደገበት የህይወት ዘውግ ማንነቱ ይቃኛል፡፡ በልስላሴ ያደጉ የባለጠጋ ልጆች በአብዛኛው ለስላሳውን መንገድ እንጅ ሌላውን አይመርጡም፡፡በተቃራኒው ደሃ አደጎቹም ቢሆኑ ለፍተው ጥረው የህይወትን መንገድ ለማለሳለስ መድከማቸው ሰዋዊ ደምብ ነው፡፡ መነሻው ምንም ሆነ ምን መድረሻውን ለስጋዊ ህይወቱ ምቹ ለማድረግ መትጋቱ የአዳም ዘር አንዱ ተመሳስሎሽ ነው፡፡ ሆኖም የስብዕናቸው ውቅር እንዲህ በቀላሉ ለመረዳት የሚያስቸግር ሰዎችም አሉ፡፡ እንዴት ቢያድጉ፣እንዴት ያለ […]

Read More →
Latest

ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ (Wzema)

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ (Wzema)

Outgoing CEO Andualem Admassie PhD የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል። የግዥ፣ የሰው ሀይልና የኦፐሬሽን ሀላፊዎችም ተነስተዋል። ሀላፊዎቹ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በተፃፈ ደብዳቤ እንዲሰናበቱ መደረጉንም ለመረዳት […]

Read More →
Latest

የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዋና ዓቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ብርሃኑ ሐምሌ 12፣ 2010 ዓ.ም የመስሪያ ቤታቸውን የለውጥ ሂደት (ሪፎርም) በተመለከተ የተለያዩ ርምጃዎችን ለስራተኞቹ ያስተዋወቁ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

By   /  July 21, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

Former DBE President Bahre Esayas ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥ የተበላሸው ብድር ማለትም (non performing loan)  14 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን የባንኩ ምንጮቻችን ነግረውናል ። ይህም ባንኩ የተጋረጠበትን ትልቅ ፈተናና ሀገሪቱ […]

Read More →
Latest

እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

በዛሬው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በረራ ብዙሀን ኤርትራውያን ቤተሰቦችን እና ኢትዮጵያውያንን ያገናኘ እና ያላቀሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሱ የመጀመሪያ በረራ ተስተናጋጆች ለማለዳ ታይምስ ገልፀዋል ። በረራው አስደሳች እና ገራሚ ከመሆኑም በላይ ለሃያ አመታት የተለያዩ ቤተሰቦች የተገናኙበት ነው ሲሉ ገልፀውልናል ። በተለይም ባለፈው የህወሀት መንግስት እና የኤርትራ መንግስት በፖለቲካዊ ኪሳራ ባደረጉት ጦርነት የተለያዩት ቤተሰቦች […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም  አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን […]

Read More →
Latest

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

By   /  July 17, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋ July 16, 2018 0 SHARE! ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም በጎ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ አላጠፉም፡፡ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በኢምባሲዎች ደረጃ ተጀምሯል።፡፡ በርግጥ አስመራ ላይ የተፈረመው ባለ አምስት ነጥቡ […]

Read More →
Latest

Congratulations to Eritrea and Ethiopia Uniting as One People with One Shared Destiny

By   /  July 17, 2018  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Congratulations to Eritrea and Ethiopia Uniting as One People with One Shared Destiny

NESCommentaryno43final1 (1)

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar