www.maledatimes.com October, 2019 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  October  -  Page 2
Latest

Befeqadu Hailu named International Writer of Courage 2019 at PEN Pinter Prize

By   /  October 11, 2019  /  AFRICA, EASTAFRICA, Ethiopia, NORTH AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Befeqadu Hailu named International Writer of Courage 2019 at PEN Pinter Prize

Published October 10, 2019 by Katie Mansfield Ethiopian writer, activist and co-founder of blogging platform Zone 9 Befeqadu Hailu has been named International Writer of Courage at the PEN Pinter Prize ceremony.  The winner of the PEN Pinter Prize for 2019, Lemn Sissay, made the announcement at the British Library tonight (Thursday 10th October). Hailu said: “I […]

Read More →
Latest

በአርማጭሆ ዜጎች ተፈናቀሉ

By   /  October 10, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, Maleda Media, Media, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአርማጭሆ ዜጎች ተፈናቀሉ

Read More →
Latest

ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያውያንን ፅንፈኛ በማለት ተሳደቡ ።ዘረኝነታቸውን በአደባባይ ገለጡ‼

By   /  October 6, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያውያንን ፅንፈኛ በማለት ተሳደቡ ።ዘረኝነታቸውን በአደባባይ ገለጡ‼

የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በመስቀል አደባባይ የኢሬቻን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት አማራውን ነፍጠኛ በሚል በይፋ ዘልፈዋል:: ፕሬዝዳንቱ ጃዋር መሐመድና አክራሪ ብሔርተኞች የሚያስተጋቡትን የግጭት እና የጥላቻ ንግግር በማሰማት የተረኛነት ፖለቲካ አራማጅነታቸውን አሳይተዋል:: የአማራ ሕዝብን ነፍጠኛ ብለው የተቹትና አዲስ አበባ የኦሮሞ መሆኗን ያመላከተ ንግግር ያሰሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለውጡ ላይ ተስፋ ባደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ […]

Read More →
Latest

አምባሳደር ብርሃነ መስቀል በአማራው ላይ የተናገርኩት ቪዲዮዎች የቀረቡት አክቲቪስት እያለሁ የተናገርኩት ነው ሲሉ ገልጸዋል።

By   /  October 6, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on አምባሳደር ብርሃነ መስቀል በአማራው ላይ የተናገርኩት ቪዲዮዎች የቀረቡት አክቲቪስት እያለሁ የተናገርኩት ነው ሲሉ ገልጸዋል።

       ጋዜጠኞችን ወርፈዋል ስራችሁን በትክክል ስሩ እናንተ ናችሁ ያልተባለውን እየቆራረጣችሁ ሰዎችን በችግር ውስጥ የምትከቱት ሲሉ ተናግረዋል። የካሊፎርኒያው ቆንሱሌት ጀነራል የሆኑት ዶክተር ብርሃነ መስቀል ስኜ በኦኤም ኤን ላይ የቀረበው ቪዲዮ በፖለቲከኞች ተንኮል እና ሴራ ምክንያት ተቆራርጦ የቀረበ ነው ፣ እኔ ይህንን ቃለ መጠይቅ የሰጠሁት ቀድሞ ገና አክቲቪስት ሳለሁ የሰጠሁት ነው  ፣ ምናልባትም ቪዲዮውን ትኩረት ሰጥታችሁ ከተመለከታችሁት […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ ዳይሬክተሮችን ጨምሮ በቅርቡ ጊዜ ብቻ ስራ የለቀቁ የ41 ሰራተኞች ዝርዝር (ከድርጅቱ የሰው ሀይል አስተዳደር የወጣ ደብዳቤ ያሳያል)

By   /  October 6, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, NEWS, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ ዳይሬክተሮችን ጨምሮ በቅርቡ ጊዜ ብቻ ስራ የለቀቁ የ41 ሰራተኞች ዝርዝር (ከድርጅቱ የሰው ሀይል አስተዳደር የወጣ ደብዳቤ ያሳያል)

በእዚህ ውስጥ ያልተካተቱ በርካታ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ የኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዮሀንስ ይገኝበታል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አየር መንገዱን መደበቂያ አድርጎ ውሎ እና አዳሩን ሚዲያ ላይ አድርጎ ተአምር የሰራ ቢያስመስልም ብዙ የተበላሹ እና የተቀበሩ ነገሮች ነገ ላይ ሲመነዘሩ አየር መንገዱን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ ነገሮች እንዳሉ የሚያውቁ እና ለውጥ ይመጣል ብለው ሲጠብቁ የነበሩ ሰራተኛ አቶ […]

Read More →
Latest

ከግሼን ደብረ ከርቤ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ተጓዦች ሸኖ ላይ በቄሮዎች ታገቱ !!

By   /  October 6, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከግሼን ደብረ ከርቤ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ተጓዦች ሸኖ ላይ በቄሮዎች ታገቱ !!

ከግሸን ማርያም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሰዎ ሸኖ አከባቢ መታገታቸው ተሰማ። እገታውን የፈፀሙት የገፈርሳ አከባቢ ወጣቶች ሲሆኑ ሰሞኑን በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ በትላንትናው እለት በከፈቱት የተኩስ ጦርነት ምክንያት በመከላከያ ፒሊስ፣ በአካባቢው አካላት፣ በፖሊስ ሰራዊት እና ሌሎች የጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመሆን የመከላከል ስራ ተደርጎ የኦሮሞ (ኦነግ)አባላቶች በተኩሱ መካከል ተማርከው በመያዛቸው ፣ በአጣዬ  አከባቢ የታሰሩት ወጣቶች ካልተፈቱ […]

Read More →
Latest

የግብፅ የመስኖ ልማት ሚኒስትር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውይይቶች መጨረሻ ላይ ደርሰናል ሲሉ አስጠነቀቁ ፡፡

By   /  October 6, 2019  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, NEWS, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የግብፅ የመስኖ ልማት ሚኒስትር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውይይቶች መጨረሻ ላይ ደርሰናል ሲሉ አስጠነቀቁ ፡፡

CAIRO – 5 ጥቅምት, 2019 የውሃ ሀብትና መስኖ ልማት ሚኒስትር ቃል አቀባይ በበኩላቸው የህዳሴው ግድብ ድርድር በኢትዮጵያ የግብጽ ጠንካራነት እና የግብፅን ሁኔታ ከግምት ውስጥ የሚያስገቡ ሁሉንም ጽንሰ-ሀሳቦች ውድቅ መደረጉን አስረድተዋል ፡፡ የውሃ ጥቅሞችን ያስወጡ እና በግብፅ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳያደርሱ ኢትዮጵያውያኖች ሊያስወግዱ ይገባል ስሊ አስጠንቀቃል ፡፡ በካርቱም በተናጠል በሳይንሳዊ ምርምር ቡድን ደረጃ በተደረገው ድርድር እንዲሁም […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ እና ሌሎች የቆንጽላ ባለሟሎች በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ጋር ከፍተኛ ስብሰባ አካሄዱ ።

By   /  October 6, 2019  /  AFRICA, EASTAFRICA, NEWS, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ እና ሌሎች የቆንጽላ ባለሟሎች በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ጋር ከፍተኛ ስብሰባ አካሄዱ ።

አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ የካሊፎርኒያው ቆንሱሌት ቢሮ አምባሳደር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኝ እና የሚንሶታ ቆንሱሌት ቢሮ  አምባሳደር እውነቱ በመሆን ወደ በሚድ ዌስት አካባቢ በችካጎ ከተማ አቅንተው ከማህበረሰቡ እና ከህዝቡ ጋር ግንኙነት በማድረግ አስፈላጊውን ስየስራ ክፍፍል ለመግለጽ እና ወደፊት መንግስት ከህዝቡ ጋር እንዴት መገናኘት አለበት የሚለውን ለመግለጽ ባደረጉት ልዩ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከዚህ እለት ጀምሮ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን […]

Read More →
Latest

ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሽመልሽ አብዲሳ፤

By   /  October 5, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሽመልሽ አብዲሳ፤

” ስለሽመልስ አብዲሳ በሰጠሁት አስተያየት አሳስተህናል ለምትሉ ወገኖቼ ትልቅ ይቅርታ “ የተወሰንን ግለሰቦች ኦሮአማራ እያልን ስንጮህ ሕውሃት እና የኦነግ አጋሮች ሲሰድቡን ከረሙ፡፡ የእነርሱ መንጫጫት እንብዛም አሳስቦን አያውቅም ነበረ፡፡ አሁን ደግሞ በሚያስደነግጥ እና በሚያሳፍር ትችት እና ዲስኮርስ የአማራን እና የኦሮሞን ግንኙነት ለማክሰም ሞከርክ፡፡ ሆኖም ግን ለብዙ ዘመናት በአብሮነት የኖሩት ህዝቦች፤ በፓርቲና በግለሰቦች ፈቃድ ቀድሞውንም ያልተመሰረተ በመሆኑ […]

Read More →
Latest

የታጠቁ አካላት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ተኩስ ከፍተው አካባቢውን ለመረበሽ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ!

By   /  October 5, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታጠቁ አካላት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ተኩስ ከፍተው አካባቢውን ለመረበሽ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ!

ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተራራ ሥፍራ በመሆን ወደ አጣዬ ከተማ በመተኮስ የአካባቢውን ሰላም እየረበሹ መሆኑን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው የሽጥላ ገልፀዋል። አቶ ጌታቸው እንዳስታወቁት ከተራራ ወደ ከተማዋው በተከፈተው ተኩስ ስጋት የአጣዬ ቅዳሜ ገበያ ተበትኗል፤ ነዋሪውም እየተረበሸ ነው። የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሠራዊት ሕዝቡን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar