አምባሳደር ብርሃነ መስቀል በአማራው ላይ የተናገርኩት ቪዲዮዎች የቀረቡት አክቲቪስት እያለሁ የተናገርኩት ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ጋዜጠኞችን ወርፈዋል ስራችሁን በትክክል ስሩ እናንተ ናችሁ ያልተባለውን እየቆራረጣችሁ ሰዎችን በችግር ውስጥ የምትከቱት ሲሉ ተናግረዋል። የካሊፎርኒያው ቆንሱሌት ጀነራል የሆኑት ዶክተር ብርሃነ መስቀል ስኜ በኦኤም ኤን ላይ የቀረበው ቪዲዮ በፖለቲከኞች ተንኮል እና ሴራ ምክንያት ተቆራርጦ የቀረበ ነው ፣ እኔ ይህንን ቃለ መጠይቅ የሰጠሁት ቀድሞ ገና አክቲቪስት ሳለሁ የሰጠሁት ነው ፣ ምናልባትም ቪዲዮውን ትኩረት ሰጥታችሁ ከተመለከታችሁት […]
Read More →ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በርካታ ዳይሬክተሮችን ጨምሮ በቅርቡ ጊዜ ብቻ ስራ የለቀቁ የ41 ሰራተኞች ዝርዝር (ከድርጅቱ የሰው ሀይል አስተዳደር የወጣ ደብዳቤ ያሳያል)
በእዚህ ውስጥ ያልተካተቱ በርካታ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ የኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዮሀንስ ይገኝበታል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አየር መንገዱን መደበቂያ አድርጎ ውሎ እና አዳሩን ሚዲያ ላይ አድርጎ ተአምር የሰራ ቢያስመስልም ብዙ የተበላሹ እና የተቀበሩ ነገሮች ነገ ላይ ሲመነዘሩ አየር መንገዱን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ ነገሮች እንዳሉ የሚያውቁ እና ለውጥ ይመጣል ብለው ሲጠብቁ የነበሩ ሰራተኛ አቶ […]
Read More →የግብፅ የመስኖ ልማት ሚኒስትር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውይይቶች መጨረሻ ላይ ደርሰናል ሲሉ አስጠነቀቁ ፡፡
CAIRO – 5 ጥቅምት, 2019 የውሃ ሀብትና መስኖ ልማት ሚኒስትር ቃል አቀባይ በበኩላቸው የህዳሴው ግድብ ድርድር በኢትዮጵያ የግብጽ ጠንካራነት እና የግብፅን ሁኔታ ከግምት ውስጥ የሚያስገቡ ሁሉንም ጽንሰ-ሀሳቦች ውድቅ መደረጉን አስረድተዋል ፡፡ የውሃ ጥቅሞችን ያስወጡ እና በግብፅ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳያደርሱ ኢትዮጵያውያኖች ሊያስወግዱ ይገባል ስሊ አስጠንቀቃል ፡፡ በካርቱም በተናጠል በሳይንሳዊ ምርምር ቡድን ደረጃ በተደረገው ድርድር እንዲሁም […]
Read More →የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ እና ሌሎች የቆንጽላ ባለሟሎች በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ጋር ከፍተኛ ስብሰባ አካሄዱ ።
አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ የካሊፎርኒያው ቆንሱሌት ቢሮ አምባሳደር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኝ እና የሚንሶታ ቆንሱሌት ቢሮ አምባሳደር እውነቱ በመሆን ወደ በሚድ ዌስት አካባቢ በችካጎ ከተማ አቅንተው ከማህበረሰቡ እና ከህዝቡ ጋር ግንኙነት በማድረግ አስፈላጊውን ስየስራ ክፍፍል ለመግለጽ እና ወደፊት መንግስት ከህዝቡ ጋር እንዴት መገናኘት አለበት የሚለውን ለመግለጽ ባደረጉት ልዩ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከዚህ እለት ጀምሮ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን […]
Read More →ወደ ቀያቸው የተመለሱ የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እርዳታ ተቋርጦብናል አሉ!
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በኦሮሚያ ክልል ተጠልለው ለነበሩና ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ከ70 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ጽሕፈት ቤት በመንገድ ብልሽት ምክንያት እርዳታ ማከፋፈል አለመቻሉ ታወቀ። ከቦሎጅንፎይና ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ሀሮ ሊሙ እንዲሁም ነቀምት ተጠልለው የነበሩት እነዚህ ተፈናቃዮች የሰብኣዊ እርዳታው በመቋረጡ ችግር ውስጥ መግባታቸውን አስታውቀዋል። በመስከረም 2011 ላይ በአካባቢዎቹ ተፈጥሮ በነበረው […]
Read More →በአዲስ አበባ በጠራራ ጸሐይ ዝርፊያ ተጠናክሯል
በአዲስ አበባ በጠራራ ጸሐይ ዝርፊያ ተጠናክሯል የከተማዋ ም/ል ከንቲባ ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የተንሰራፋውን ዝርፊያ አደብ ለማስገዛት ከፌደራል ፖሊስ ፣አዲስ አበባ ፖሊስ እና ኦሮሚያ ፖሊስ በቅንጅት በአንድ ሳምንት ውስጥ የተቀናጀ ሥራ ለመሥራት የጋራ ግብረ ሀይል ተቋቁሟል ማለታቸው አይዘነጋም። ይህ ውሳኔ የተሰማው በከተማዋ በመሳሪያ ጭምር የተደገፈው ዝርፊያ የአፍሪካ ክብረትን ጭምር አሳስቦ ለሰራተኞቹ ማስጠንቀቂያ ካወጣ በሁዋላ ነበር። […]
Read More →ይልማ ገብረአብ ማን ነው?
🌻ይልማ ገብረአብ🌻* ‼”ከ108″ በላይ ለሆኑ ድምፃዊያን “ከ1800” በላይ የዘፈን ግጥሞችን ያበረከተው “ባለወርቅ ብዕሩ ጥበበኛ”‼. 📝በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የዚህን ሰው ግጥም ያላቀነቀነ ድምፃዊ ፣ በሙዚቃ መሳሪያ ያላጀበ ሙዚቀኛ ፣ የእሱን የሙዚቃ ግጥም ከዜማ ጋር ያላዋሀደ አቀናባሪ ፣ የእሱን ግጥም በዜማ ያልቀመመ የዜማ ደራሲ ፣ የእሱን ስራ የያዘ በካሴት ክርም ሆነ በሲዲ ያላሳተሙ ሙዚቃ ቤቶች ቢኖሩ እንኳን […]
Read More →በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም ! ኦነግ
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የተሰጠ መግለጫ (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo […]
Read More →ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች
ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ለአራተኛ ቀን ተቋርጧል። ከሰዓታት በኋላ ዋይፋይ መስራት የጀመረባቸው አንዳንድ ቦታዎች ቢኖሩም አሁንም ግን የሞባይል አጭር መልዕክትም ሆነ የሞባይል ዳታ አይሰራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በማቋረጧ በየዕለቱ ምን ያህል ገንዘብ ታጣለች። ከ 7 ሰአት በፊት • ኢትዮቴሌኮም ኢንተርኔት ለምን እንደተቋረጠ መግለፅ እንደማይችል አስታወቀ
Read More →Ethiopia moves closer to opening mobile market
Ethiopia’s parliament approved a law to create an independent telecommunications regulator, as the country presses on with plans to break the monopoly of state-owned Ethio Telecom and allow non-domestic investors into the sector. The country’s minister of Innovation and Technology Getahun Mekuria announced the move on social media, adding it was a “huge step” in […]
Read More →
