የጣሊያን ፖሊሶች የሮምን አደባባይ ላይ በሰፈሩት ስደተኞች ላይ ከፍተኛ ሃይል ያለው ውሃ ተጠቀመ!
ከስምንት ወረዳዎች የመጡ ፖሊስ ሃይል 800 ለሚሆኑ ዜጎችን ቦታውን ለማስለቀቅ በአደባባዩ ተለቀዋል በሮም ውስጥ አንድ አደባባይ ከነበሩ ስደተኞች ጋር የውሃ መከላከያ እና የጦር መሣሪያ በመጠቀም ፖሊስ እዚያ ቦታ በነበሩት ስደተኞች ሕንፃውን ለቅቀው እንዲሄዱ ትእዛዝ አስተላለፈ። ከንጋቱ ክውኔ ውስጥ የቴሌቪዥን ምስሎች ሰዎች ሲጮኹና በትጥቅ ልብስ የተጣበቁ ፖሊሶችን ለመምታት መሞከር ጀመሩ ይለናል የጋርድያን ሪፖርት ፖሊስም ይህንን ሃይል […]
Read More →የማለዳ ወግ … የፍትህ ፈላጊ እናት እንባና በሳውዲ ላይ የዘገየው ፍትህ !
======================================= * በብላቴናው ጉዳይ የደረሰኝ አሳዛኝ መረጃ 🙁 የብላቴናው መሀመድ ፍትህ እጦት ጀርባ ብዙ ያለተሰማ ሸፍጥ እየተፈጸመ ነው ። ሸፍጥ ግፉን የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ በብላቴናው መሐመድ ላይ ከሁለት አመት በፊት የሰራው ዘገባ አደለም ያስታወሰኝ ከቀናት በፊት የጅዳ ቆንስል ፍትህ ፈላጊዋን ተገፊ የብላቴናው መሀመድ እናት ሀሊማ ሙዘይን ስልክ ደውላ ያደረሰችኝ መልዕክት ቢያመኝ ልተነፍሰው ፈቀድኩ 🙁 የጅዳ ቆንስል ሃላፊዎች ባሳለፍነው […]
Read More →በእጅ ቦምብ ፍንዳታ በጅማ ከተማ ውስጥ አስራ ሶስት ያህል ሰዎች ቆስለዋል።
ረቡእ ምሽት ላይ በደቡብ ምስራቅ የጅማ ከተማ በተከሰተው የእንቦራ ጥቃቶች ላይ አስራ ሦስት ሰዎች ተጎድተዋል። አንድ አጥቂ ሀሙስ ላይ በጅማ ከተማ ሁለት ሕንፃዎች ላይ ሐምሌ 12 ቀን , የፖሊስ መኮንኑ የሆኑት ፋዲል ሞሃመድ ለገዢው መንግስት ለሚያስተዳድረው ሬዲዮ ፋና እንዲህ ብለዋል- ፋሚል የአሥር ዓመት ልጅን ጨምሮ የተጎዱትን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ተወሰዱ ጉዳታቸው ከፍተኛ ነው […]
Read More →የማለዳ ወግ … ክፉው ስደት የማያሳይ የማያሰማኝ የለም !
====================================== * ውሃ የበላው ጎልማሳና እኔ …ያኔ 🙁 የማወጋችሁ ዛሬ ስለሌለ ፣ ትናንት ስለነበረ አንድ ጎልማሳ ወንድም ነው … ተንከራታች እግሬ የማያደርሰኝ ቦታ የለም ፣ ክፉው ስደት የማያሳይ የማያሰማኝ የለም። እኔና ከዚህ በታች የማወጋችሁ ጎልማሳ ወንድም ከሁለት ወር በፊት የሳውዲን የውጡ ምህረት አዋጅ ተከትሎ መልዕክት ልኮልኝ ግንኙነነት ተጀመረ … ብዙ ሳይቆይ ለአመታት ይሰራበት ወደ […]
Read More →ጨረቃ መታየቷ ተረጋግጧል !
ሰበር መረጃ በሐጅ ዙሪያ ፣ ================= =================== * የሐጅ ጸሎት ልክ የዛሬ ሳምንት ነሐሴ 24 ቀን ይጀምራል ! * ” የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መግለጫ አውጥቷል ሰኞ ጨረቃ አለመታየቷን ተከትሎ ትናንት ማክሰኞ ምሽት የተሰበሰበው የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጨረቃ ስለመታየቷ የተሰበሰበውን መረጃ ከመረመረ በኋላ ውሳኔ አስተላልፏል። በከፍተኛው የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈው ውሳኔ እንደሚያስረዳው በእስልምናው […]
Read More →በኦሮሚያ የተላለፈውን ጥሪ ተግባራዊ ባላደረጉ ተሽካሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ * መስታወቶቻቸው ተሰባብሮአል
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ የተጠራውን የአምስት
Read More →ዜና ባህርዳር*ነቀምት ♦የባህርዳር አውቶቡሶች አድማውን ተቀላቀሉ!
ዜና ባህርዳር*ነቀምት ♦የባህርዳር አውቶቡሶች አድማውን ተቀላቀሉ! ♦ከአማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ክልል የሚሄድ መኪና አቁመዋል! ነሃሴ 16 2009 በመላ የኦሮሞ ክልል የተጠራውን የመጓጓዣ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ለአማራው ክልልና ለሌሎችም መተላለፉ ይታወሳል። ይህን መሰረት አድርጎ ከባህርዳር ወደ ነቀምትና ወደ ተለያዩ ቦታወች የሚሄዱ መኪኖች ለመንገደኛች ትኬቱን መልሠዋል:: አድማ ስለተጠራ መኪኖቻን ይመቱብናል ሲሉ ጥሪውን መሰረት አድርገን ከስራ ታቅበናል […]
Read More →የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ ከአደገኛ የመኪና አደጋ ተረፈች
ከአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ እና ከቀድሞ ባለቤቱ ሄለን ታደሰ የምትወለደው አቢ ጥላሁን ከመኪና አደጋ ተረፈች። አቢ የምትታወቀው በአንድ ወቅት በቤተሰብ መሀከል በመኖፖል ተይዞ በነበረው የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ላይ ከፍተኛው ድርሻ ነበራት ከዚያም የበረዶ ዘመን ፊልም ላይም ተሳትፎዋ የጎላ ነበር።ዛሬ ከወላጅ እናቷ ከወይዘሮ ሄለን ታደሰ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣የከፍተኛ ተቋም ትምህርቷን አጠናቃ ለእረፍት ወደ ትውልድ […]
Read More →አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?
ክንፉ አሰፋ ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው “ቤቶች” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥለሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት ያለው “አሽቃባጭ፣ የወያኔ አቃጣሪ…” ወዘተ ውግዘቶችና ስድቦችን ባልጋራም፣ ይህ አንጋፋ አርቲስት ጥበብን የፖለቲካ መደለያ ስለማድረጉ ግን ምስክር አያሻም። በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ የነበረ ይህ ድራማ በመጠነኛ የህወሃት ልማታዊ ቅኝትእየተቃኘ መጥቶ አሁን ላይ ወገን የለየ ይመስላል። ዶፍ ሲጥል ገሚሱ ይበሰብሳል፤ ሌላው ተጠልሎ ይመለከታል፣ […]
Read More →የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ሙዚቃ ዝግጅት ተከለከለ :: ሙሉ ሪፖርቱን ይዘናል
በመዲናይቱ አዲስ አበባ ይከናወናል ተብሎ የተጠበቀው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ዝግጅት ፕሮግራም በጠቅላይ ምንስትር ቢሮ መከልከሉን ተሰማ ይሄውም የመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣በአዲስ አመት የሚያቀርበው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጅትን እደሚያደናቅፍበት ስለተረዳ የቴዎድሮስ ካሳሁንን የሙዚቃ ፕሮግራም መሰረዝ እንደ ዋነኛ መፍትሄ ሆኖ ተገኝቷል ሲል ገልጿል ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የሴፕቴምበር 10 […]
Read More →
