“ዓለምገና ሰርቆ-ማሣያ ሕንፃ’ጋ ጠብቂኝ!”
Seyoum Teshome ብዙውን ግዜ “ሙስና” ሲባል ፖለቲካዊ ችግር እንደሆነና በመንግስት ባለስልጣናት ብቻ እንደሚፈፀም እናስባለን። በእርግጥ የመንግስት አሰራርና አመራር ለሙስና መስፋፋት አስተዋፅዖ አለው፡፡ ይህን በተመለከተ “ኢህአዴግ እና ሙስና ስጋና ነፍስ ናቸው” የሚለውን ፅሁፍመመልከት ይቻላል። ነገር ግን፣ ሙስና ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም። ከዚያ በተጨማሪ ሙስና የከፋ ማህበራዊ ችግር መገለጫ ነው። በመሰረቱ የሙስና ወንጀል የሚስፋፋው እንደ ሕዝብና ሀገር ያሉንን ማህበራዊ […]
Read More →የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ከፍተኛ ኃላፊ ተገድለው ተገኙ
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚደረግ በሚጠበቀው የኬንያ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቁ የነበሩት የምርጫ ኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ተገድለው መገኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ሊቀመንበር ዛሬ አስታውቀዋል፡: ===============
Read More →አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)
እውቁ ባለሙያ ተስፋዬ ሣህሉ “በእናትዓለም ጠኑ” ቴአትር ላይ እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነዉ ሲተውኑ! የሁለገቡና የታላቁ የኪነጥበብ ሰው እልፈት የመላው ባለሙያ ሐዘንና እጦት ነው ። ጋሽ ተስፋዬ በመሪ ተዋናይነት ፥ በመድረክ መሪ- አስተዋዋቂነት፥ በድምፃዊነት፥ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት፥ በዘመናዊ ዉዝዋዜ አሰልጣኝነት ፥በመድረክ ምትሐት አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ በብቃት ያገለገሉ ሲሆን ምንግዜም የማይዘነጉ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቸው። በተለይ ለሕፃናት […]
Read More →አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ።
አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ። አባባ ተስፋዬ አንድ ሙሉ የሙዚቃ ዘፈን አልበም በብሄራዊ ቴአትር በሚሰሩበት ዘመን በ1960 መዝፈናቸውን እና ለህዝብ ማበርከታቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ አክሎ ይገልጣል ። ደህና ሁኑ ልጆች! / RIP *** ጤና ይስጥልኝ ልጆች! … የዛሬ አበባዎች፤ የነገ ፍሬዎች! … እንደምን አላችሁ ልጆች! … […]
Read More →በአዲስ አበባ ግብረሰዶማውያን አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ መድረሳቸው ታወቀ
Source #BBN በአዲስ አበባ ግብረሶዶሞች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ በመስፋፋት ላይ ሲሆኑ አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ ድረስ መድረሳቸውን ባገኘነው መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተለይም በፒያሳ እና ቦሌ አካባቢ በስፋት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ አዳራሽ እና የሰርግ መኪና ተከራይተው ሰርግ ሲደግሱ የገዢው መንግሰት ባለስልጣናት የሚያቁ ቢሆንም ትኩረት ባለመስጠት እንደማያቁ እንደሚሆን ከታማኝ ምንጭ ባገኘነው መረጃ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ብዙ […]
Read More →በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል
(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል:: ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት […]
Read More →በሙስና ተጠርጥዋል የተባሉ ግለሰቦችንና ባለስልጣናት የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል- ተጨማሪ ከፍተኛ ነጋዴዎችና ባለስልጣናት እስሩን ይቀላቀላሉ
Maleda Times media group July 29, 2017 ትናንት ማምሻውን ቦሌየባለሥልጣናት መንደር ግርግር ተፈጥሯል ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐል አለመግባባትእንዳለ እየተነገረ ነው፡፡ ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ትናንት ሊሰጠው የነበረውንመግለጫ ተሰርዟል ዛሬ ረፋድ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ጌታቸው አምባዬከጋዜጠኞች ጋር ይገናኛሉ:: ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው የሚታሰሩየመንግሥት ኃላፊዎች ቁጥር ወደ 40 ማሻቀቡን ተከትሎ ትናንትማምሻውን ቦሌ ኖቪስ ራማዳ ሆቴል ጀርባ በልዩ ኃይሎች ተከቦነበር፡፡ ዋዜማ የሰፈሩን ነዋሪዎች የአይን እማኝነት በመንተራስ ባገኘችው መረጃ ብርበራ ለማካሄድ በመጡ የልዩ አቃቤ ሕግባልደረቦችና በድኅነነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐልመነሻው ያልታወቀ አለመግባባት ተፈጥሮ ቆይቷል፡፡ ፍጥጫውበግምት ለ45 ደቂቃቆች ከቆየ በኋላ መንገዱ ለተሸከርካሪዎችክፍት ተደርጓል፡፡ ኾኖም ዋዜማ የየትኛውም ባለሥልጣንመኖርያ ቤት ሲበረበር ይህ ችግር ሊፈጠር እንደቻለ መረጃማግኘት አልቻለችም፡፡ በአካባቢው እስከ አትላስ በሚዘልቀው መንገድ ወይዘሮ አዜብመስፍንን ጨምሮ ከ12 የማያንሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛየመንግሥት ሹመኞች መኖርያ ቤት ይገኛል፡፡ ለደኅንነት መሥሪያ ቤት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚሉት‹‹ቅድሚያ ማን ይታሰር፣ ማን ይቆይ›› በሚለው ጉዳይ ደኅንነትመሥሪያ ቤቱ ዉስጥ ባሉ ኃላፊዎች ወጥ አቋም አይታይም፡፡በአቃቤ ሕግና በደህንነቱ ኃይሎች መካከልም የእዝ ሰንሰለቱ ላይመግባባቱ እምብዛምም ነው፡፡ ይህ በእንዲህ ሳለ ትናንት አርብ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በቀናት ልዩነትአዲስ መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ጠርተው የነበሩትየመንግሥት ኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ጋዜጠኞች ቦታው ከደረሱበኋላ ባልታወቀ ምክንያት መግለጫውን ሰርዘውታል፡፡ጋዜጠኞች ከተበተኑ በኋላም የልዩ አቃቤ ሕግ ሚኒስትሩ አቶጌታቸው አምባዬና ባልደረቦቻቸው በተጠርጣሪዎች ጉዳይ ሰፋያለ መግለጫ እንደሚሰጡ ተነግሮ ጋዜጠኞች ለዛሬ ቅዳሜአራት ሰዓት ተመልሰው እንዲመጡ ተነግሯቸዋል፡፡ ዋዜማ ባገኘቸው ሌላ ተጨማሪ መረጃ በሳምንታት ዉስጥ ከ50 የማያንሱ የነጋዴው ማኅበረሰብ አባላት የእስር ዘመቻውንይቀላቀላሉ ተብሎ ይገመታል፡፡ በፋይናንስ ደህንነት መሥሪያቤት፣ በገቢዎችና ጉምሩክ፣ በዋናው ኦዲተር እንዲሁምከጠቅላይ አቃቤ ሕግ ባልደረቦች የተውጣጣ ኮሚቴ ከ120 በላይ ነጋዴዎችን በተጠርጣሪነት በጥቁር መዝገቡ አስፍሯል፡፡ለወራት ያህልም የሂሳብ ባለሞያዎቻቸውን በመጥራት፣ስልካቸውን በመጥለፍ፣ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ መረጃሲያሰባስብ እንደነበር ተነግሯል፡፡ ከነዚህ መሐል በመጀመርያዙር የእስር ማዘዣ ይወጣባቸዋል ተብለው የሚገመቱት 18 የሚሆኑ ከፍተኛ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ የብዙዎቹ ክስ ከታክስ ስወራጋር የሚያያዝ ነው፡፡
Read More →የቴዲ አፍሮ ድራመር ዲፖርት ተደረገ
(ዘ-ሐበሻ) የቴዲ አፍሮ “አቡጊዳ” ባንድ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየውና አብሮት ዓለምን እየዞረ የሚገኘው ድራመር ሩፋኤል ወ/ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ተይዞ ወደመጣበት አሜሪካ ዲፖርት ተደረገ:: ዝርዝሩን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ
Read More →
