የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– ያ በእውቀቱ ስዩም የሚሉት ጎጃሜ ብላቴና አምናና ዘንድሮ የኛዋን ኦሮሚያን በብዕር መነካካቱን አብዝቷል፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ “ይሄ ልጅ ለምን አያርፍልንም? እኛም እርሱን ስላፈራችው ጎጃም መጻፍ የማንችል መሰለው እንዴ” እያልን ከራሳችን ጋር ስንነጋገር ቆይተናል (“እኛ” ወልደ-ገለምሶ ዘብሔረ ሀረርጌ በመሆናችን ባሰኘኝ ጊዜ እንደ ጃንሆይ “እኛ” የማለት ሊቼንሳ ያለን ባለመብት መሆናችንን እያስታወሳችሁ!)፡፡ በዛሬዋ ሌሊት […]
Read More →በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ነጋዴዎች እና ባለሃብቶች እንዲሁም ባለስልጣናቶች ቁጥር ወደ 42 አሻቀበ !!
ባሳለፍነው አመት ህንጻዎች ጠፉ እየተባለ ሲነገር እንደነበር ይታወሳል ። በተለይም 40/60 የቤቶች ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አለንበት ጊዜ ድረስ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ገንዘቡን ለበላተኛ መስጠቱ ይታወሳል ። የህዝቡን እሮሮ መስማት የተሳነው የህወሃት መንግስትም እስከ ዛሬው ድረስ ለህዝቡ ምላሽ ባይሰጥም በግልጽ የጠፉትንን ህንጻዎች በምን ደረጃ እንደሆነ እንኳን ማሳወቅ አልቻለም ነበር ፤ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሙስና እተጨማለቁት […]
Read More →(እለተ ዜና ኦሮሚያ ) የህወሃት መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል የከሰሳቸውን በኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን ኢትዮጵያን ተማሪዎች የክስ መዝገብ ይዘናል
Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge-Firomsa-Beekuma-et-al-charge- በዕነ ፍሮምሳ መዝገብ የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ስም ዝርዝር የያዘው የክስ መዝገብ ፣ክሳቸውን እና የተከሰሱበት መዝገብ ጠቅሶ የከፍተኛው ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ መክሰሱን የሚጠቁመው የክስ መዝገብ በ፩፱፱፮ የወጣውን የኢፍድሪ ህግን በወንጀል መተላለፍ በሚል ክስ ማቅረቡን የክሱ መዝገብ ያስረዳል ከክስ መዝገቡ እንደሚያመለክተው ከሆነ ግን ምንም አይነት ጥናታዊ ምርመራ የተካሄደበት እንዳልሆነ እና መሰረታዊ የሆነ የክስ መዝገብ እንዳልያዘ […]
Read More →(ሰበር ዜና) በአባይ ጸሐዬ ትዕዛዝ ከ እስር ተፈተው የነበሩት ወ/ሮ ሳሌም ዳግም ታሰሩ * የፖለቲካ ስልጣናቸው ጉልበት አጥቷል
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው የዘ-ሐበሻ ዘገባ የአባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ሳሌም ከበደ መታሰራቸውን መዘገባችን ይታወሳል:: ወ/ሮ ሳሌም ከቀድም ባለቤታቸው የወለዱትን ልጃቸውን ድረው መልሱን ሳይበሉ ዘብጥያ የወረዱ ሲሆን ባለቤታቸው አባይ ጸሐዬ የፖለቲካ ስልጣናቸውንና እርሳቸውን የሚደግፉ ሕወሓቶችን በማስተባበር ሚስታቸው እንዲፈቱ አድርገው የነበረ ቢሆንም ከሰዓታት ፍቺ በኋላ ወ/ር ሳሌም ዳግም ዘብጥያ መውረዳቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ […]
Read More →አቶ ዳንኤል ሺበሺ ይግባኝ በተጠየቀበት የሽብርተኝነት ክስ ነፃ ተባለ
(ይድነቃቸው ከበደ) — ጋዜጠኛ ኤልያስ በፍርድ ቤት ስህተት የዋስትና ገንዘብ መጠኑ ትክክል አይደለም ተብሎ ወደ እስርቤት ተመልሶአል [ 3ኛ ተከሳሽ አቶ አብርሃ ደስታ በተደጋጋሚ ፍርድ ቤቱ ጥሪ ቢያቀርብለትም፣ ታስሮ እንዲቀርብ ትእዛዝ ቢሰጥም ተከሳሽ መቅረብ ባለመቻሉ ክስ እንዲቋረጥ በማለት ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል ] — በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የፌደራል ዐቃቤ ህግ የሽብር ክስ መስርቶባቸው […]
Read More →(እለተ ዜና አምቦ ) የሕወሓት መንግስት ለስለላ የሚጠቀምበት የተባለ የጤና ጥበቃ መኪና በእሳት ነደደ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በምሳ ሰዓት አካባቢ አንድ የሕወሓት መንግስት ፒክ አፕ መኪና በ እሳት መውደሟ ተዘገበ:: እንደ ዜና ምንጮች ገለጸ ይህን መኪና ያወደሙት በአምቦ በሕቡዕ የሚንቀሳቀሱት ወጣቶች (ቄሮዎች) ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል:: በይፋ ኃላፊነቱን የወሰደ አካል ባይኖርም ይህች በጤና ጥበቃ ስም የምትንቀሳቀሰው መኪና የሕወሓት ሰላዮችን እና ወታደሮችን ለማመላለሻ መጠቀሚያነት መዋሏ ስለተደረሰበት ነው የሚሉ […]
Read More →I didn’t know I was Black until I moved to Canada /Yamri Taddese/
‘It’s not the story Canada likes to tell about itself. But it’s a story that needs to be told.’ The first time someone called me the n-word, it literally stopped me in my tracks. I was a student journalist at the University of Toronto. It was spring, 2009. I had just come running out of […]
Read More →በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ ።ሌሎች ሰላሳ አራት ሰዎችም ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት ወይዘሮ ሳሌም ከበደ በቁጥጥር ስር የዋሉት ለልጃቸው መልስ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ነበር። አቶ አባይ ጸሃዬ በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር እያሉ ባከነ ከተባለው 77 ቢሊየን ብር […]
Read More →የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ስምምነት ላይ ደረሰ
ትላንት ጁላይ 27 ቀን 2017 ካፒቶል ሂል የአሜሪካ ምክር ቤት ሬይ በርን ህንጻ ቁጥር 2172 በዋለው የህግ ረቂቆች የተሰሙበት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ መግስት ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ የሚሰራችው ወንጅሎች በሰፊው ከተኮነኑ በኋላ ስብሰባው በሙሉ ድምጽ ህገውሳኔ ረቂቅ 128ን ለቀጣይ የህግ ሆኖ መጽናት አቅጣጫ እንዲሻገር ወስኗል። የህግ ረቂቁ ዋና ዋና ያካተተቸው ጉዳዮች የ2015 ዓም ምርጫ ማጭበርበር ህወሃት […]
Read More →
