www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ  -  Page 2
Latest

ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ።

ይህ ማሳሰቢያ የተላለፈው ዛሬ ለአጣዬ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚውል 10 ሚሊዮን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ድጋፍ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አሕመዲን መሐመድ አስተባባሪነት በተደረገበት ወቅት ነው። በዚሁ ወቅት የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አገኘሁ መክቴ ፥ ከነገ ሰኞ ግንቦት 30/2013 ዓ.ም ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች በሥራ ገበታቸው ላይ እንዲገኙ አሳስበዋል፡፡ ከንቲባው […]

Read More →
Latest

የ “አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር” ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የ “አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር” ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል።

#Update የ “አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር” ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል። ዶክተሮቻችው ለቤተሰብ እንደገለፁት ጤናቸው በጣም መሻሻል አሳይተዋል፡፡ የልብ፣ የኩላሊት፣ የጉበት፣ የደም ግፊትና የመሳሰሉት ምርመራ ተደርጎላቸው ጥሩ የሚባል ሁኔታ ላይ መሆናቸው ዶክተሮች ገልፀዋል ብሏል ማህበሩ ባሰራጨው መልዕክት። ማህበሩ […]

Read More →
Latest

የ41 ዓመቷ አሜሪካዊት ተዋናይትና ኮሜዲያን ቲፋኒ ሀዲሽ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ግጭት በሰጠቻቸው አስተያየቶች/በምታጋራው መልዕክቶ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበባት ነው።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የ41 ዓመቷ አሜሪካዊት ተዋናይትና ኮሜዲያን ቲፋኒ ሀዲሽ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ግጭት በሰጠቻቸው አስተያየቶች/በምታጋራው መልዕክቶ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበባት ነው።

#TiffanyHaddish የ41 ዓመቷ አሜሪካዊት ተዋናይትና ኮሜዲያን ቲፋኒ ሀዲሽ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ግጭት በሰጠቻቸው አስተያየቶች/በምታጋራው መልዕክቶ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበባት ነው። የምታጋራው መልዕክቶች በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን አስቆጥቷል። ቲፍኒ ሀዲሽ ፥ “በትግራይ ላይ የሚፈፀውን የንፁሃን ግድያ ፣ የሴቶች መደፈር፣ የህፃናት ሞት ክዳለች ፣ በትግራይ ጉዳይ ጦሯን ላሰማራቸው #ኤርትራ በተለይም አምባገነን ለሆነው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ […]

Read More →
Latest

ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ህይወታቸው አለፈ።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ህይወታቸው አለፈ።

ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ህይወታቸው አለፈ። ታዋቂው ናይጄሪያው የሃይማኖት ሰባኪ ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ትናንትና ህይወታቸው አለፈ። ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ወይም በተለምዶ ቲቢ ጆሹዋ ማረፋቸውንም ይፈዊ በሆነው ፌስቡክ ገፃቸውም ላይ “አምላክ አገልጋዩን ቲቢ ጆሹዋን ወደቤቱ ወስዷል” በሚልም ሰፍሯል። ስመ ጥር የሆኑት የኢቫንጀሊካን ሃይማኖት ሰባኪ በትናንትናው ዕለት የቤተክርስቲያን ፕሮግራማቸውን ከጨረሱ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ምሽት ላይ ማረፋቸው ተገልጿል። በተከታዮቻቸው […]

Read More →
Latest

ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ!

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ!

ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻመች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ “ምንም አይነት ብዥታ” እንደሌለው እና በጉዳዩ ላይም “የማመቻመች አቋም” እንደማይከተል አስታወቀ። ፓርቲው ይህን አቋሙን የገለጸው፤ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 28 በአዲስ አበባው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል በነበረው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ነው። የፓርቲውን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ […]

Read More →
Latest

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ። 6 የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው ጉራፈርዳ ወረዳ ውስጥ ትላንት በታጣቂዎች ተገድለዋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገደሉት በወረዳው ስር ባለው ወጀምታ ቀበሌ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ” ቃላቸውን የሰጡት የጉራፈርዳ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ሻሎም ፥ ጥቃት የተፈጸመባቸው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት፤ በወጀምታ ቀበሌ ልዩ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ።

By   /  June 6, 2021  /  AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ።

በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ። ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በዓለማችን ወረርሽኝ በሽታ ነው ተብሎ ከታወቀ በዛሬው ዕለት 40ኛ ዓመቱ ማስቆጠሩን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1981 ተከስቶ እስካሁን በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ማስከተሉንም እንዲሁ፡፡ በፈረንጆቹ ከ1990 በነበረው የመጀመርያው ዘመን በሽታው እጅግ የተስፋፋበት፣ ትኩረት ያልተሰጠበት፣ በርካቶች ሰለባ የሆኑበት የከፋ ዘመን ነበር። […]

Read More →
Latest

የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድኖች አ/አ ገብተዋል።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድኖች አ/አ ገብተዋል።

የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት በደረሰው ጥያቄ መሠረት የአጭር እና የረዥም ጊዜ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድኖችን መላኩን የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት ማስታወቃቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ሰኔ 14 የሚካሄደውን አጠቃላይ ብሄራዊ ምርጫ የሚታዘቡት ከተለያዩ የህብረቱ አባል ሃገሮች የተውጣጡ 8 አባላት የሚገኙበት የረዥም ጊዜ ክትትል ቡድን ሐሙስ እና ረቡዕ አዲስ አበባ መግባቱን የአፍሪካ ህብረት ባወጣው የፕሬስ መግለጫ አመልክቷል። […]

Read More →
Latest

“… በሚቀጥለው ጊዜ ኋይት ሀውስ ‘ስገባ’ በእሱ ጥያቄ ከማርክ ዙከንበርግ እና ባለቤቱ ጋር የእራት ግብዣ ብሎ ነገር አይኖርም” – ዶናልድ ትራምፕ

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on “… በሚቀጥለው ጊዜ ኋይት ሀውስ ‘ስገባ’ በእሱ ጥያቄ ከማርክ ዙከንበርግ እና ባለቤቱ ጋር የእራት ግብዣ ብሎ ነገር አይኖርም” – ዶናልድ ትራምፕ

የቀደሞው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፌስቡክ እና ኢንስታግራም ለሁለት ዓመት መታገዳቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥተዋል። ዶናልድ ትራምፕ ባወጡት መግለጫ “የፌስቡክ ውሳኔ 75 ሚሊዮን ሰዎችን ጨምሮ ለመረጡን ብዙ ሰዎች ስድብ ነው …” “በዚህ ሳንሱር እና ማፈን እንዲቀጥሉ ሊፈቀድላቸው አይገባም። በመጨረሻም እኛ እናሸንፋለን። ሀገራችን ከእንግዲህ ይህን በደል መሸከም አትችልም!” ብለዋል። ትራምፕ በሰጡት መግለጫ በፌስቡክ መስራች ላይ ትችት ሰንዝረዋል። […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

IMG_0509 ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው። መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተናግረዋል። በክልሉ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎቻቸው ፈተናዉን የሚወስዱበትን ቀን እንዲያሳውቁ ምክትል ኀላፊው አሳስበዋል። በትምህርት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar