“እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ
አንጋፋ ጸሓፊ፤ ማራኪ ተናጋሪ እና አንደበተ ርቱእ የፖለቲከኛና የሕግ ምሁር የነበሩት አቶ አሰፋ ዳላስ ቴክሳስ ሆስፒታል ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። : አቶ አሰፋ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ባሳሰቡት መሰረት አስከሬናቸው ወደ ሃገር ቤት ተልኮ የሃገራቸውን አፈር እንደሚቀምስ ተገልጿል:: : አቶ አሰፋ ማን ናቸው? የሚለውን በጥቂቱ ላስቃኛችሁ! : ➊.”የትምህርትና ሌሎች ሁኔታቸው!” : […]
Read More →በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ
“ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ “ደሳለኝ” የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን ስፍራ ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ […]
Read More →የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና የህዝቡ ዝምታ
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ብዙዎቻችን የተለያዩ አስተያየቶችን ስንሰጥ ቆይተናል ሆኖም ግን ማህበረሰባችን በሃገሩ ላይ እያለ ዝምታውን የመረጠበት ዋነኛ ምክንያት ለለውጥ የሚያነሳሳው የፖለቲካ ፓርቲ ስለሌለ ሳይሆን ፤ በፖለቲካ ፓርቲዎች ባለመተማመኑ እና ብዙ ጊዜ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጊዜአዊ ስሜታቸውን ከተነፈሱ በኋላ ለሚመጣው ማንኛውም ነገሮች ሃላፊነታቸውን መውሰድ ስለማይፈልጉ እና ለለውጥ ጥረት […]
Read More →አማራው ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል …
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ከዐይን በላይ የሚታመን ባለመኖሩ “ማየት ማመን ነው” ይባላል፡፡ እኔም አየሁ፤ አመንኩም፡፡ እናም አልሁ – “ወያኔ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን በተለይም በአማሮች ላይ የሚፈጽመው ድንበርየለሽ ግፍና በደል በመጨረሻው የዞረ ድምር ምን ያመጣብን ይሆን?” አሳሳቢና አስጨናቂ ጥያቄ ነው፡፡ የዚህን የወያኔን ዘመን ፍጻሜ ለማየት ብዙዎቻችን የችግሩ ገፈት ቀማሾች ብንጓጓ እስካሁን ከምናውቀውና ከዚህ በታች ከምነግራችሁ አስደንጋጭ መረጃ አንጻር […]
Read More →የማለዳ ወግ … ሰው ገድለው አንገታቸው ሊቀላና ሊያሳዝኑን የነበሩት በነጻ ተለቅቁ!
* ሟች – ሊደፍራቸው የመጣ ሳውዲ ወጣት * ገዳይ – ሚስትና ቤቱን የተከላከለ ጎልማሳ * ፍርድ ሰጭ – ከፍተኛው የሸሪአ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት * እነ ሁሴን እንደገና አልተወለዱ ይሆን ? ልክ የዛሬ 3 ዓመት ገደማ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ “ሀበሾች ሳውዲ ገደሉ!” ተባለ ፣ መረጃውን የሰማሁት እኔም በእስር ላይ እያለሁ ነበር ። እንዴት ገደሉ ብየ […]
Read More →London attack: Five dead in Westminster terror incident
Image copyrightMETROPOLITAN POLICEImage captionKeith Palmer had 15 years service with the police London terror attack Image gallery In pictures: Terror attack on Westminster LIVE London attack – latest updates London attack: What we know so far Video ‘Get under cover now!’ The police officer killed in a terror attack at Westminster has been named by […]
Read More →ኢትዮጵያዊው ፊቱን በተሸፈነ ነፍሰ ገዳይ መገደሉ ተሰማ
የሸቀጣሸቀጥ እና የምግብ ቤት ባለቤት የነበረው ግጠም ሽመልስ ደምሴ ፊቱን በሸፈነ እና ባልታወቀ ሰው መገደሉን የናሽቪል ፖሊስ አስታወቀ ፣የአርባ አንድ አመቱ ጎልማሳ ግጠም ከ፲ አመታት በላይ በናሽቪል ተነሲ የኖረ ሲሆን ሙሉ ህይወቱን በንግድ አለም እንደተሰማራ የናሽቪል ነዋሪዎች ገልጸዋል ። ፖሊስ እንዳመለከተው ከሆነ ገዳዩ ፊቱን የሸፋፈነ ሰው እንደሆነ ከአይን እማኞች ገልጸዋል ፖሊስ እና የናሽቪል ተነሲ ነዋሪዎች […]
Read More →Members of Nashville’s Ethiopian community gathered Sunday, March 19, to mourn the death of Gitem Demissie, who was shot at his restaurant around midnight. Getahn Ward and Juan Buitrago / Tennessean
Members of Nashville’s Ethiopian community gathered Sunday, March 19, to mourn the death of Gitem Demissie, who was shot at his restaurant around midnight. Getahn Ward and Juan Buitrago / Tennessean Police are investigating what they described as the targeted killing of the owner of an Ethiopian restaurant on Murfreesboro Pike in south Nashville. Gitem […]
Read More →Ethiopia: detained journalists denied justice
Press Release March 9, 2017 Ethiopian authorities should immediately release journalists Ananiya Sori and Elias Gebru or respect their right to due process. Since their arrest, on 18 November 2016, neither journalist, has been prosecuted or formally charged with any offense. Elias Gebru, Anania Sorie and Daniel Shibeshi Elias Gebru and Ananiya Sori were arrested […]
Read More →
