በሃዋሳ ከተማ አስከፊ የመኪና አደጋ ተፈጸመ
ይህ 6 ማርች 2017 ጠዋት ላይ ሃዋሳ የተፈጸመው አንድ አስከፊ የመኪና አደጋ 4 የካቶሊክ እህቶች ሕይወት የወስደ ሲሆን ሌሎች አራት ሾፌሩ ጨምሮ ጉዳት ትቶ አልፏል ይህን ተደጋጋሚ የመኪና አደጋ መስማት እኔ እና ሌሎች ብዙዎች በጣም የሚያስከፋ ነው. አደጋው የተፈጸመው በቅድስት አና Sant Anna የእርዳታ አድራጊ ድርጅት አገልጋዮች ላይ ነው ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ብዙ የቤት እጦት […]
Read More →ህወሓት ማርቆስ ሆስፒታልን አገደ!
ህወሓት ንትምህርቲ ዝተዓደለ ውድብ ኣይኮነን። ካብ ዕለት ዘይሙከር ናይ ዝጠፈሹ ሰባት ውድብ ስለዝኾነት ንፅበዮ ነገር የለን!! ተሃድሶ፣ ገምጋም እንዳበሉ ፀፍ ጭልጥ ኢሎም ክዛረቡ ይውዕሉ። ፍፁም ሕፍረት ብዘይምርኣይ ድማ ጨና ዲሞክራሲ ዕልምልም ዝቕህም ስጉምቲታት ኣብ ጠላዕ ፀሓይ ክወስዱ ይውዕሉ። ህወሓት ትገብሮ ዘላ ዘይዉርዙይ ስራሕቲ ሕመቕ ናይቲ መንእሰይ ስለዝኾነ የኽእልኩም ካብ ምባል ንብሎ የብልናን። ምኽረይ ግን ንህወሓት […]
Read More →የ17 አመቷን ልጅ አፈቅርሻለሁ በማለት በስለት ወግቶ በአደባባይ ገደላት
በጠራራ ፀሐይ ‹‹አፈቅርሻለሁ!›› በሚል ምክንያት የ17 ዓመቷ ተማሪ ኑሃሚን ጥላሁን በስለት ወግቶ የገደለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ የሚል ዜና ብንሰማም ለእንደዚህ አይነቱ ነፍሰ ገዳይ የሞት ፍርድ የማይፈርድ የዳኝነት ና የፍትህ ስርአት መኖሩ ግን በጣም ተስፋ አስቋራጭ ነገር ነው ፡፡ አስቡት ምንም ያላጠፋች ህጻን ልጅን የገደለ ነገ ከእስር ተፈቶ በአደባባይ ሲራመድ ማየት በጣም ያሳምማል! ! ሟቿ […]
Read More →የኢትዮጲያ ልጆች የነጻነት ተጋድሎ እስከ አድዋ በጨረፍታ
# ዝክረ-አድዋ 18 የኢትዮጵያ ልጆች ነጻነታቸውንና ብሔራዊ አንድነታቸውን ለማስከበር ባህር ተሻግረው ድንበር ጥሰው ከመጡ አያሌ የውጭ ወራሪዎች ጋር ከፍተኛ ፍልሚያቸውን አካሂደዋል ።ከነዚህ ከባድ ወታደራዊ ፍልሚያዋች ውስጥ ኢጣሊያ ኢትዮጲያን በሀይል ለማንበርከክ ያደረገችውን ወረራን ለመመከት ኢትዮጲያውያን ያደረጉት ፍልሚያ አንዱና ተጠቃሹ ነው ፤ በኢትዮጵያ ረጅም የታሪክ ዘመን ውስጥ በተለይም ከ 16ኛው መቶ ክፍለዘመን ወዲህ የተለያዮ የውጭ ወራሪዎች አገሪቱን […]
Read More →121ኛው የአድዋ ድል በአል በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ። ዘላለም ደበበ
በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ማርች 4 ቀን 2017 በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ የሚገኙ የፖለቲካና የሲቪክ ማህበራት በጋራ በመሆን ባዘጋጁት የአድዋ ድል መታሰቢያ ዝግጅት ላይ ከሁሉም እድሜና ፆታ የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን በቦታው በመገኘት በጋራ አክብረዋል። ዝግጅቱ ከቀኑ 15:00 ሰዐት ላይ የጀመረ ሲሆን አቶ የወንድወሰን አናጋው ለታዳሚዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ የእለቱ ዝግጅት መጀመሩን አብስረዋል። በመቀጠልም የአድዋ ድልን […]
Read More →Thabo Mbeki celebrates 121 years ADWA battle and the victory
ታቦ ሚቤኪ የአድዋ በአልን ማክበራቸው ተገለጸ ፣ ሰለ ሱዳኖች የአረብ የቋንቋ እና የቅኝ ግዢነትን አስመልክቶ መሳጭ ንግግር እንዲሁ የአሜሪካኖች ቋንቋ የቅኝ ግዢነት የማይመስላቸው ሱዳኖች ሉየኑን አስረግጠው የነገሩበትን ልዩ መልእክት ሊደመጥ የሚገባው መሆኑን እንገልጻለን Thabo Mbeki celebrates 121 years of the ADWA victory and made spectacular speech about victory of Battle of Adewa. He said, we […]
Read More →Ethiopia’s Cruel Con Game
Capital Flows , CONTRIBUTOR Guest commentary curated by Forbes Opinion. Avik Roy, Opinion Editor. Opinions expressed by Forbes Contributors are their own. GUEST POST WRITTEN BY David Steinman Mr. Steinman advises foreign democracy movements. He authored the novel “Money, Blood and Conscience” about Ethiopia’s secret genocide. In what could be an important test of the […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ የምክርቤት ወሳኝ አባል በወያኔ ደህንነት ታድነው ወደ ዘብጥያ ወረዱ
የቀድሞ አንድነት ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ፤ አሁን ደግሞ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት ፤ አቶ ነገሠ ተፋረደኝ በማዕከላዊ ታስረው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል ። – አቶ ነገሠ በትላንትናው ዕለት ፣ አራዳ ጊዬርጊስ ቤተ የክርስቲያን፣ እብስተ መና ካፊ ውስጥ በደህንነቶች ክትትል ይደረግባቸው እንደነበር አብሯቸው የነበረ የዓይን […]
Read More →የውጭ ምንዛሪ እጥረት ግድቡ እንዳይገነባ ያግደዋል !
ዮሐንስ አንበርብር ምንጭ ሪፖርተር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ የመገናኛና ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ብሔራዊ ምክር ቤት ቦርድ አባል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲጀመር የመሠረት ድንጋይ በይፋ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀራሉ፡፡ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቱ አቅም በአፍሪካ ትልቁ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቁ 10 ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል […]
Read More →መሪራስ አማን በላይ በስድሳ አምስት ዓመታቸው አረፉ
ኢዛ (ዓርብ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Mar. 3, 2017)፦ የተከበሩት ባለታሪክ፣ ፈላስፋ፣ ባለመድኃኒት፣ የነገረ-መለኮት አዋቂ እና የ24 መጻሕፍት ደራሲ የነበሩት መሪራስ አማን በላይ ባደረባቸው ሕመምየካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 17 ቀን 2017) በሎስ አንጀለስ ከተማ በተወለዱ በ65 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተለዩ። መሪራስ አማን የተወለዱት መጋቢት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. አፕሪል 1 […]
Read More →
