www.maledatimes.com October, 2016 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2016  >  October  -  Page 3
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለገዥው መንግስት እንደልቡ የመግደል ፣ የመጨፍጨፍ እና የማሰር መብት ያጎናጽፋል፡፡ እስካሁን የነበረውን ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን ያጎናጽፈዋል፡፡ በህገ መንግስቱ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ሃገሪቱ ከገዥው ቁጥጥር ውጭ ስትሆን ሲሆን መንግስት የህግ ቡድን አቋቁሞ እርምጃው ኢሰብአዊ መሆኑን ይቆጣጠራል፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢሰብአዊ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ሰው በታሰረ በአንድ ወር ውስጥ ለቤተሰቡ እንዲታወቅ ይደረጋል ይላል፡፡ ጭፍጨፋው […]

Read More →
Latest

Ethiopia Declares State of Emergency After Businesses Attacked

By   /  October 9, 2016  /  AFRICA, MIDDLE EAST  /  Comments Off on Ethiopia Declares State of Emergency After Businesses Attacked

Security forces gain extra powers for at least six months Minister says ‘foreign elements’ are behind recent assaults Ethiopia’s government declared a state of emergency after businesses were attacked last week by foreign-backed protesters in the Oromia region, communications minister Getachew Reda said. Security forces will be re-organized and given “extra powers” to restore law […]

Read More →
Latest

የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

By   /  October 9, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ 

በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል። በዝዋይ […]

Read More →
Latest

Professor: American Killed in Ethiopia Had Bright Future

By   /  October 7, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Professor: American Killed in Ethiopia Had Bright Future

By JONATHAN J. COOPER, ASSOCIATED PRESS DAVIS, Calif. An American researcher killed in a rock attack by protesters in Ethiopia this week was a talented scientist with a bright future, family members and mentors said Thursday. Sharon Gray, 31, was a leader in the study of how climate change affects plants, said Savithramma Dinesh-Kumar, chairman […]

Read More →
Latest

በህዝባዊ ተቋውሞ የተወጠረው ወያኔ በጀርመኑዋ ካንስለር አንጌላ ሜርክል ጫና ሊገጥመው ነው ።

By   /  October 7, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በህዝባዊ ተቋውሞ የተወጠረው ወያኔ በጀርመኑዋ ካንስለር አንጌላ ሜርክል ጫና ሊገጥመው ነው ።

ለተጠናከረው ዘገባ ዘርይሁን ሹመቴ ከጀርመን 161005_press_release_merkel_visit የጀርመኑዋ መርሃ መንግስት አንጌላ መርክል (Chancellor Dr. Angela Merkel) በ 11/10/ 2016 እኤአ ( 30/ 01/ 2009 ዓም) ይፋዊ የሰራ ጉብኝት በኢትዮጵያ እንደሚያደርጉ ታወቀ። የወያኔ መንግስት በአገር ውስጥ በከፍተኛ የህዝብ ተቋውሞና አልገዛም ባይነት ተወጥሮ ባለበት ባአሁኑ ወቅት እንደዚህ ያለው ጉብኝት ከወዳጆቹ ምእራባውያን ለተጨማሪ ነቀፌታ እንዲሁም ጠጠር ላለ ጫና ሊዳርገው […]

Read More →
Latest

BREAKING: Wikileaks Just Released Hillary’s Paid Speech Transcripts (DETAILS)

By   /  October 7, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on BREAKING: Wikileaks Just Released Hillary’s Paid Speech Transcripts (DETAILS)

  One of the emails included what she said in her paid speeches. This information, of course, was much sought after during the Democratic primaries as Hillary battled Bernie Sanders for the nomination. According to Buzzfeed: “The email is dated Jan. 25, 2016, with the subject line, “HRC Paid Speeches.” … Clinton spokesman Glen Caplin […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የጀግናው አብራሪ ጀኔራል የመጨረሻ  ሽኝት   :(

By   /  October 7, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የጀግናው አብራሪ ጀኔራል የመጨረሻ  ሽኝት   :(

=================================== * የጀግናው ስም ህያው ነው  … * ጀኔራል ለገሰ ተፈራ አልፋና ኦሜጋ በክብር ይዘከራሉ  ! የኢሬቻው እልቂት ሀዘን ከብዙዎች አንጀት አልወጣ ብሏል ፣ እልቂት ፍጅቱን በመቃወም በመላ አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ትዕ ይንተ ህዝብ በማድረግ ላይ ናቸው ። የኢሬቻውን እልቂት ፍጅት የፖለቲ ካውን ምህዳር አክርሮት ፣ የፖለቲካው ትኩሳቱ ግለት ሀገራችን እንዳይ ፈጃት በሀዘን […]

Read More →
Latest

የቅንጅት እና ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ

By   /  October 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅንጅት እና ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ

የመኢአድ ዋና ሃላፊ የቅንጅት ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ። ለረጅም ዘመን በፖለቲካዊ ትግል እንቅስቃሴ እና በአመራር ደረጃ የሚታወቁት እንዲሁም በስፋት በምርጫ 97 አመተ ምህረት በተደረገው ሃገራዊ ምርጫ ላይ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድን)በመወከል ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በመሆን የትግራይ  መንግስት የሆነውን ህወሃትን በዝረራ በመጣል አሸናፊ ሆነው የነበረ ሲሆን  በህገ መንግስቱ መሰረት የሚከበርላቸውን ያለ መከሰስ […]

Read More →
Latest

ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ

By   /  October 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ

በኦሮሞ  ትልቁ በአል ኢሬቻ ላይ በተቀሰቀሰ የሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በተገደሉት ሰዎች ሳቢያ ብዙ ንጹሃን ዜጎች የተገደሉ ሲሆን ይህንንም ጉዳይ ተመልክቶ በየተከተማው የተስፋፋው የሰላማዊ ሰልፍ ጉዞ በመንግስት ሃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በመባባሱ የተነሳ ንጹሃኑ ህዝብም በተለያዩ ድርጅቶች ላይ አደጋ በማድረስ ላይ ይገኛሉ ። በመቱ ድሬዳዋ፣ቄሮ ቁሩፍቱ በምስራቅ ሸዋ ዞን ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ድርጅቶች ክፉኛ የሆነ አደጋ ደርሶባቸዋል

Read More →
Latest

የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

By   /  October 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

 በአትላንታ ነዋሪነታቸውን ያደረው ወጣት ማቲዎስ ገበረስላሴ በተጻፈ  ደብዳቤ መሰረት የአትላንታው ሴናተር አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸው ታወቀ ፣ ይሄው ወጣት ከትግሬ ፣ጎንደር እና የኤርትራ ድብልቅ ዘር ያለበት ሲሆን ፣ ሆኖም ግን በሃግሪቱ የሚከናወነው አስቃቂ ግፍ እና መረካር ከማሳሰቡም በላይ ስላስጨነቀው የ92 ሚሊዮንን ህዝብ ድምጽ ለማሰማት ጩከቱን በሴናተሩ በኩል አስምቶአል ። እንደሴናተሩም ምላሽ ከሆነ በሃገር ውስጥ የሚከናወነው ነገር እርሳቸውንም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar