www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 49
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 49
Latest

ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

By   /  September 6, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ሞት አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው መግለጫ ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አዲስ አበባ A 29722 በሆነው ቶዬታ ላንድ ክሩዘር መኪና ውስጥ በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ አካባቢ መኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት የኢንጂነር ስመኘው ሕልፈት አሁንም በአነጋጋሪነቱ በቀጠለበት ወቅት ስለ ሞታቸው ምክንያት ፌዴራል ፖሊስ እና ጠቅላይ አቃቤር ህግ ይሰጡታል የተባለው መግለጫ […]

Read More →
Latest

ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም!

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም!

ጅምሩ ጥሩ ነው – ግን እነ በረከትና ካሣ ብቻ አይደሉም! ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ብዙ ከዘገዬ በኋላም ቢሆን ብአዴን ነፍስ እያወቀ መምጣቱን በግልጥ እያየን ነው፡፡ ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት እንደሚሻልም እየተገነዘበ እንደሆነ በአንዳንድ ያልተለመዱ መልካም ተግባራቱ እየገለጸ ነው፡፡ ለምሣሌ በድኩማኖቹ ወያኔዎች የማንአለብኝነት ግልጽ ጣልቃ ገብነት ምክንያት በመካከሉ ተሰግስገው በነበሩ የሕወሓት ተወካዮች በነበረከት ስምዖንና ካሣ ታደሰ […]

Read More →
Latest

የሃዘን መግለጫ

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃዘን መግለጫ

ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምረን እስከ ዛሬ ድረስ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል  ምንም አይነት ወቅታዊ ዜናዎችን ለመስራት አልቻልንም ነበር ምክንያቱም የማለዳ ታይምስ የመረጃ ማእከል የዜናዎቻችን አማካሪ የሆነችው (በዶክትሬት ድግሪ እጮ  በመሆን በሆላንድ ደልፊን የእርሻ ምርምርን )ለማጠናቀቅ አንድ አመት የቀራት ወጣት ራሄል እሸቱ ሃይሌ እለፈተ ህይወት የተነሳ መረጃ ማእከላችን ምንም አይነት ዜናዎችን ሊያስተላልፍ ባለመቻሉ ፣ይቅርታ እየጠየቅን በአማካሪያችን […]

Read More →
Latest

ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ቀን በሚኖሶታ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

By   /  September 3, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ቀን በሚኖሶታ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ

በትላንትናው እለት በሚኖሶታ ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያን ቀን ከተለያዩ ስቴቶች እና ከካናዳ የመጡ ኢትዮጵያኖች በክብር እና በድምቀት ተከብሯል ። ከካናዳ ዊኒፒንግ፣ ችካጎ ፣ ሳውዝ ዳኮታ ፣ ዊስካንሰን ፣አይዋ እና ኖርዝ ዳኮታ የመጡ ኢትዮጵያውያኖች ከሚኖሶታ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በጋራ በድምቀት አክብረዋል። በዚህ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያኖች በአንድነት የመደመር እና በአዲስ አመት አዲስ ቀንን በማስመልከት የኢትዮጵያኖች ቀን ተሰይሞ […]

Read More →
Latest

ጤነኛ እያሉ ታስረው ፓራላይዝድ ሆነው ከእስር የተፈቱት መምህር

By   /  August 26, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጤነኛ እያሉ ታስረው ፓራላይዝድ ሆነው ከእስር የተፈቱት መምህር

ጤነኛ እያሉ ታስረው ፓራላይዝድ ሆነው ከእስር የተፈቱት መምህር (ፍሬው ተክሌ እንደፃፈው) ይህ ለሀገር የተከፈለ መስዋትነት ነው።

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀልድ ጉዞ ከመደመር ወደ መጠርነፍ

By   /  August 26, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀልድ ጉዞ ከመደመር ወደ መጠርነፍ

የፖለቲካው አስቂኝ ቀልድ ……………………………… ከተመስገን ደስአለኝ …………………………………………… ግዮን፡- በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ኃይሎች በድርድር መሣሪያቸውን እየጣሉ ሠላማዊ ትግልን በመቀበል ደ አገር ቤት መግባት ጀምረዋል፤ ይህንንስ እንዴት አየኸው? ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፡- የፖለቲካ አስቂኙ ቀልድ ይሄ ነው፡፡ እየተደረገ ያለው ድርድር አይደለም፤ ለምሣሌ ግንቦት ሰባትን ብትወስደው ድርጅቱ ለአስር አመት ያህል በኤርትራ በርሃ ነበር፤ እዚህ በተለይ አዲስ አበባ ላይ […]

Read More →
Latest

ብአዴን ለሱዳን የተሰጠው መሬት የሚመለከተው አካል ሳይወያይበት እንደተሰጠ አሳወቀ።

By   /  August 26, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን ለሱዳን የተሰጠው መሬት የሚመለከተው አካል ሳይወያይበት እንደተሰጠ አሳወቀ።

ብአዴን ለሱዳን የተሰጠው መሬት የሚመለከተው አካል ሳይወያይበት እንደተሰጠ ገልፆአል። የብአዴን አመራሮች ያለ አግባብ ሲወቀሱበት እንደኖሩም ገልፆአል! የዛሬው መግለጫ ይበል የሚያሰኝ ነው! ነገር ግን:_ 1) ክልሉን አስተዳድራለሁ እያለ መሬቱ ከገበሬውና ከባለሀብቱ ተቀምቶ ለሱዳን ሲሰጥ፣ ባለፉት አመታት በርካታ ገበሬዎች ሲገደሉ፣ ሲቆስሉ፣ ሀብት ንብረታቸው ሲወድም አልሰማሁም አላየሁም ሊለን አይችልም። በጥቃቅን ነገር እነ መለስ ፊት “ሂስና ግለ ሂስ” እያለ […]

Read More →
Latest

Ethiopia secures $1 bn World Bank support due to reforms – PM

By   /  August 25, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia secures $1 bn World Bank support due to reforms – PM

Dr Abiy Press conference  ETHIOPIA Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed says the World Bank will provide $1 billion in direct budget support to the country in the next few months. Abiy was addressing his first press interaction since coming into office.ADVERTISING inRead invented by Teads According to him, the deal with the global finance body had […]

Read More →
Latest

ከጥላሁን ገሰሰ ኢትዮጵያ እስከ መሃሙድ ሰላም ….ኢትዮጵያ ልተገባ ዝግጅቱን አጠናቀቀች ፣ አቦነሽ አደነው በዝማሬ ሸኘቻት!!

By   /  August 25, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጥላሁን ገሰሰ ኢትዮጵያ እስከ መሃሙድ ሰላም ….ኢትዮጵያ ልተገባ ዝግጅቱን አጠናቀቀች ፣ አቦነሽ አደነው በዝማሬ ሸኘቻት!!

ሁለገብ የኪነጥበብ ባለሙያዋ ዓለም ጸሐይ ወዳጆ በሐገሯ ውስጥ በነበራት እድሜ ለሐገራችን ያበረከተችውን አስተዋጽኦ ከሐገሯም ከራቀች በኋላ የኢትዮጵያን ታሪክ ባህል እና ኪነጥበብ ለማስተዋወቅ ላደረገችው ትጋት ለማመስገን እንዲሁም ልምዷን እና ሙያዋን የምታካፍልበት ባለሙያዎች እና የጥበብ አድናቂዎችም እውቀት የምናተርፍበት መድረኮች እየተመቻቹ ነው፡፡ይሄ መድረክ ሲዘጋጅ በቅድሚያ ዓለምጻሐይን ለማያውቃት ሆኖም ግን የምን ግዜም ምርጥ ከሆኑት የፈጠራ ስራዎቿ ጋር አብረን የኖርን […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የምህረት አዋጁ ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያምን አይመለከትም አሉ

By   /  August 25, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የምህረት አዋጁ ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያምን አይመለከትም አሉ

by: Zehabesha (ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር አብይ አህመድ ከአንድ መቶ ሃያ በላይ ጋዜጠኞች ጋር ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስተር ከሆኖ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አድረጉ:: በዚህ ቃለምልልስ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያስተናገዱት ዶ/ር አብይ “በሁሉም ዘነድ ቅቡልነት ያለው የምርጫ ተቋም እንዲፈጠር እንሰራለን፡፡” ብለዋል:: የምህረት አዋጁን ተከትሎ “ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ማርያም በምህረት አዋጁ መሰረት ይቅርታ ተደርጎላቸው ሊመለሱ ይችላሉ?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲመልሱ ” […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar