አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ

  በአዲስ አበባ በአራጣ ብድር ህዝቡን ባዶ ሜዳ ያስቀሩት እና ብዙሃኑን በማስለቀስ ረገድ ወደር ያልተገኘላቸው አቶ ከበደ ተሰራ ከእድሜ ልክ

Read more

በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሃሙስ ሀምሌ 6/2009 ዓም በዋለው ችሎት በኦፌኮው ም/ል ሊ/መንበር በአቶ በቀለ ገርባ ላይ

Read more

በእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ የተከሰሱት 22 ሰዎች መሐል 5ቱ “መከላከል ሳያስፈልጋቸው” በነጻ ተሰናበቱ

የ2008ቱን ሕዝባዊ ተቃውሞ በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ኦነግ ትዕዛዝ በመቀበል፣ በሕጋዊ ፓርቲ (ኦፌኮ) አባልነት ሽፋን “የሽብርተኝነት ድርጊት” ፈፅማችኋል በሚል ክስ የተመሠረተባቸው 22

Read more

የአሜሪካ ኢምባሲ ለአቡነ ዘካሪያስ የአሜሪካ መግቢያ ቪዛ እንዲከለክል የሚጠይቅ ፒትሽን መሰባሰብ ጀመረ

(ዘሐበሻ) በኢትዮያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን የሰሜን ምእራብ የኒውዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የምሥራቅ ጎጃም

Read more
Skip to toolbar