ደራሲና ጋዜጠኛ ነጋሽ ገ/ማርያም በ93 ዓመታቸው አረፉ
ሰበር ዜና / Shocking News by Getu Temesegen #ETHIOPIA | Veteran journalist and author Negash Gebre-Mariam has died, aged 93. (1917 – 2009) • ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ፣ ሐምሌ 11 ቀን 2009ዓ.ም በጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን በ 9፡00 ሰዓት ይፈጸማል *** በኢትዮጵያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ታሪክ ከፋና ወጊዎቹ አንዱ ነበሩ፡፡ ከባህላዊው […]
Read More →ዛሬ ብአዴን የተባለው ድርጅት አስገራሚ እና ለመዋጥ እጅግ የሚከብድ መራራ ሀቅ ይዞ ወጥቷል
ከቬሮኒካ መላኩ ዛሬ ብአዴን የተባለው ድርጅት አስገራሚ እና ለመዋጥ እጅግ የሚከብድ መራራ ሀቅ ይዞ ወጥቷል ። ብአዴን የተናገረው እንደወረደ ሲቀርብ << በአማራ ክልል ውስጥ በደርግ ጊዜ ከተተከሉ የኤሌክትሪክ ማሰራጫዎች ውጭ ምንም አይነት አዲስ የኤሌክትሪክ ማሰራጫ ባለፉት 25 አመታት አልተሰራም >> ይላል። ይሄን አይነት የኢኮኖሚ አፓርታይድ እና “ባንቱስታይዜሽን ” በኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩን ሁሉም ህዝብ አውቆ ለአመታት […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ከጎሳዬ ተስፋዬ ለውድ ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ
” ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ የስራዬ አድናቂዎች በሙሉ ይህን ግልፅ የሆነ መልእክቴን ከአክብሮት ጋር ወደናንተ ይደርስልኝ ዘንድ እወዳለሁ:: ኢትዮጵያዊነት ማለት ከአባቶቻችን የወረስነው ጀግንነት; ጨዋነት; እርስ በእርስ መከባበርና መዋደድ ነውና ዛሬም ከዚህ ማንነት ተካፋይ በመሆኔ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም:: ዛሬ ዛሬ እራሳችን በምንፈጥራቸው የሀሳብ ልዩነቶችና ያለመግባባት ችግሮች ሲያጋጥሙን ተወያይተንና ተከባብረን ጉዳዩን በመፍታት […]
Read More →የተክለሚካኤል አበበ ነገር በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ከአቻምየለህ ታምሩ
የካናዳው ተክለሚካኤል አበበ «ጎንደር» በሚለው የቴዎድሮስ ካሳሁን አዲስ ዘፈን መናደዱን ከሰሞኑ ከአቶ ክንፉ አሰፋ ጋር በሲያትል ባደረገው «ክርክር» ተናግሯል። (Video?…. Click Here) ተክለሚካኤል በቴዲ የጎንደር ዘፈን የተናደደበትን ምክንያት ሲያብራራ አንድም ዘፈኑ «ብሔርተኞች» ያላቸው ፖለቲከኞች የዓፄ ቴዎድሮሷ ኢትዮጵያ ተጭና፣ ጨፍልቃና ማንነታችንን ያጠፋች ኢትዮጵያ ናት ስለሚሉ መስማት የማይፈልጓትን ኢትዮጵያ ስለሚያጎላ፤ ሁለትም «ጎንደር ጎንደር ፣ የኢትዮጵያ አንድነት ዋልታና […]
Read More →የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት አጥረው ባስቀመጡ ኤምባሲዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ መቸገሩ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ መሬት አጥረው ባስቀመጡ የተለያዩ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መቸገሩን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በከተማዋ ለረዥም ጊዜ መሬት አጥረው ካስቀመጡ አካላት መካከል፣ የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች፣ የሼህ ሁሰይን አሊ አላሙዲን ንብረት የሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ፣ የመንግስት ተቋማት እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አካላት የከተማዋን አንድ ሶስተኛ ሊያክል ምንም ያልቀረው መሬት በመውረር ያለ ምንም ስራ አጥረው […]
Read More →ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቀለቀ!!
ማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ከስፍራው ዛሬ ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቅልቋል፡፡ ተፋሰሱ አለመጠናቀቁና የተጀመረውም በመናዱ ዘግቶት ነው ተብሏል፡፡ ለውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ሊውል የሚችል አንድም ቱቦ ባለመሰራቱ እና በበቂ ሁኔታ ፈሰቶችን ማንሸራሸር ባለመቻሉ የተሰራው የኮብልሶን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት እንዲህ ከተማዋን በጎርፍ እንድትጥለቀለቅ አድርጓታል ሲል ዘጋቢያችን ከስፍራው ጠቁሞአል ። በአካባቢው የነበረው ገራዥም ሙሉ […]
Read More →ጃንሆይን ማን ገደላቸው ? እንዴት ተገደሉ ? የሞታቸውስ መንስኤ በኤሌክትሪክ ንዝረት ወይስ በትራስ ታፍነው
ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው መአዛ ብሩ በሸገር ኤፍ ኤም ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጋር ያደረገችው ቆይታ
Read More →አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ
በአዲስ አበባ በአራጣ ብድር ህዝቡን ባዶ ሜዳ ያስቀሩት እና ብዙሃኑን በማስለቀስ ረገድ ወደር ያልተገኘላቸው አቶ ከበደ ተሰራ ከእድሜ ልክ እስራታቸው መለቀቃቸውን የከፍተኛ ፍርድቤት አንደኛ ምድብ ችሎት ከአቶ ሙላቱ ተሾመ በደረሰው የምህረት ደብዳቤ መሰረት ግለሰቡን ከእስር እንደለቀቀ አመልክⶆል ። በአርራጣ ብድርና በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተከሰው የ 25 አመት እስር ፍርደኛ የነበሩት አቶ ከበደ ተሰራ […]
Read More →በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል
የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሃሙስ ሀምሌ 6/2009 ዓም በዋለው ችሎት በኦፌኮው ም/ል ሊ/መንበር በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበውን የሽብር ወንጀል ክስ በመቀየር ፣ በወንጀለኛ ህጉ አንቀፅ 257 ሀ ስር የተደነገገውን ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ስር የተጠቀሰውን እንዲከላከሉ በይኗል። በጉርሜሳ አያና መዝገብ ከተከሰሱት መካካል ከ ተራ ቁጥር አንድ እስከ 13 የተካተቱት ተከሳሾች የቀረበባቸው የሽብር […]
Read More →አምቦ ውጥረት ላይ ትገኛለች ነጋዴው ህብረተሰብ ጩኸቱን እያሰማ ነው
የአዲስ አበባ የግብር መክፈያ ቦታዎችም በአቤቱታ አቅራቢዎች እየተጨናነቁ ነው የእለታዊ ገቢ ግብር አሰራርን በመቃወም በአምቦ ከተማ ዛሬ ተቃውሞ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን፣ አንድ የፌደራል ፖሊስ መኪና ሲቃጠል ፣ አንድ አውቶቡስና ሌሎች የመስሪያ ቤት መኪኖችም ተሰባብረዋል። ይህን ዜና እስካጠናከርንበት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር እስከ 11 ሰአት ድረስ በከተማዋ ተኩስ ይሰማ ነበር። ወደ ወለጋ የሚወስደው መንገድም በድንጋይ ተዘጋግቷል። በከተማዋ […]
Read More →