www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 2
Latest

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ሃምሌ 13 ቀን ይጀምራሉ

By   /  July 18, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ሃምሌ 13 ቀን ይጀምራሉ

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ከሃምሌ 13 ቀን ጀምሮ በየደረጃው መደበኛ ችሎት ሊጀምሩ ነው፡፡ በዚህም ከሃምሌ 13 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረሰ በሁሉም ፍርድ ቤቶች የመልስ መልስ፣ አስተያየቶች፣ የትዕዛዝ ውጤቶችን ለመቀበል የተቀጠሩ እንዲሁም እልባት ለመስጠት ጥቂት ሂደት የቀራቸው ጉዳዮች እና እስረኛ ያላቸው መዛግብት በየቀጠሮ […]

Read More →
Latest

 5910 ጀነሬተሮች ርክክብ መደረጉን እና የመስኖ አገልግሎት ለማስፋፋት ጠቃሚ መስመር መዘርጋቱን ተገለጸ

By   /  July 18, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on  5910 ጀነሬተሮች ርክክብ መደረጉን እና የመስኖ አገልግሎት ለማስፋፋት ጠቃሚ መስመር መዘርጋቱን ተገለጸ

ውሃ ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የማይተካ ሚና ያለው ውድ ሃብት በመሆኑ ሁሉም በአግባቡ መጠበቅና መጠቀም እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ገለጹ። 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የውሃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖች ለሁሉም ክልሎች ማከፋፈል ጀምሯል። የውሃ፤ መስኖና ኢነርጂ እንዲሁም የግብርና ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን የኮሮና ወረርሸኝ በግብርናው ዘርፍ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ መቀነስና ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ […]

Read More →
Latest

በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ በተከሰተው ሁከትና ግርግር የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

By   /  July 18, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ በተከሰተው ሁከትና ግርግር የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ በተከሰተው ሁከትና ግርግር የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ሰሞኑን በተከሰተው ሁከትና ግርግር አጥፊዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ከበደ እንደገለጹት÷ በወረዳው ለጥፋት የተንቀሳቀሰው ቡድን ሲገለገልባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያዎች […]

Read More →
Latest

በደምቢዶሎ “ተማሪዎችን አግተዋል” በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

By   /  July 18, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በደምቢዶሎ “ተማሪዎችን አግተዋል” በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

****************** በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የነበሩና ወደ ቤተሰቦቻቸው በመጓዝ ላይ የነበሩ “ተማሪዎችን አግተዋል” በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው ፡፡ በእነ ከሊፋ አብዱረሂማን በሚጠራው የክስ መዝገብ ውስጥ 17 ግለሰቦች በጠቅላይ ዓቃቤ ህግ 3 ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬው ዕለት ክሱን አድምጧል፡፡ ህዳር 24 እና 25 ፣2012 በደምቢ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ቴዎድሮስ ፣የ20 ሚሊዮን ዶላሩ የጭቁኝ ተክሉ ጉዳይ

By   /  May 22, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር ቴዎድሮስ ፣የ20 ሚሊዮን ዶላሩ የጭቁኝ ተክሉ ጉዳይ

የእለም የጤና ጥበቃ /WHO ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከጭቁኝ ተክል መድሃኒት ማግኘቷን ከገለጸችው ከደቡብ አፍሪካዊቷ ማዳጋስካር ጋር የሚስጥራዊነት ሰንድ ውል ለመፈራረም መወጠናቸው ተነገረ። የማዳጋስካር ፕ/ት አንድሬይ ራጆሊና እሮብ እለት በትዊተር ገጻቸው ላይ ” ከአለም የጤና ድርጅት፣ዋና ኃላፊ ከዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር በቴሌኮንፍራስ ባደረግነው ውይይት ኮቪድ ኦርጋኒክ / Covid-Organics/ የተሰኘው ከጭቁኝ […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትሩ የሽግግር መንግስት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው አሉ

By   /  May 7, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚኒስትሩ የሽግግር መንግስት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው አሉ

“በመንግስት የቀረቡ አማራጮች ህገ-መንግስታዊ መሰረት የላቸውም” (አብሮነት) የሽግግር መንግስት የማቋቋም ሃሳብን የሚያቀነቅነው “አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት” የተሰኘው የሶስት ፓርቲዎች ስብስብ፤ ሀገሪቱ ለገጠማት ህገ መንግስታዊ ቀውስ መፍትሔው ብሔራዊ የምክክር መድረክ መጥራት ነው ብሏል፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በበኩላቸው፤ የሽግግር መንግስት በኢትዮጵያ መቼውንም ቢሆን የማይታሰብ መሆኑን አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ ኢዴፓ፣ ኢሃን እና ህብር ኢትዮጵያ በጋራ የመሠረቱት አብሮነት የተሰኘው የፖለቲካ […]

Read More →
Latest

የአዱዋው ድል አብነት!

By   /  May 1, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዱዋው ድል አብነት!

https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber  ከእኛ ጋር በተለያዩ መረጃዎች መቆየት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ዩቲዩባችንን በመከተል አብረውን ይሁኑ አዳዲስ መረጃዎች እናደርስዎታለን (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)  መግቢያ፤ የአዱዋውን ድል የተጎናፀፍንበት ዕለት፣ በአለማችን ላይ ከተከሰቱት 15ቱ ታላላቅ ቀናት መካከል የምናስቀምጠው ነው፡፡ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ  በሁለት ተከታታይ መጣጥፎች እንደገለጽኩት፣ የሰውን ልጆች ሰብዓዊ ክብርና የመንፈስ ሙላት ላቅ በማድረግ ከሚወሱት/ከሚጠቀሱት ቀናት መካከል አንዱ፣ “የአዱዋው ድል” ነው፡፡ የድሉ […]

Read More →
Latest

መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ!

By   /  May 1, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ!

https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber የተለያዩ ታሪኮችን እና ዜናዎችን በዩቲዩብ መረጃ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ ሰሎሞን ተሠማ ጂ. “የአንድን አገር የሥልጣኔ ደረጃ ለማወቅ ብትሻ፤ ሙዚቃውን አድምጥ፣ ሥነ-ጽሑፉን አንብ!” ብሎ ነበር – ዲዜሬል፡፡ ፕ/ር አሸናፊ ከበደም፣ “የአንዲት አገር ሥልጣኔ አቋም በሳይንስ፣ በፖለቲካ፣ በኤኮኖሚ፣ በቴክኖለጂና በሚሊታሪ ኃይሉ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃ፣ ሥነ-ጽሑፍና በሌሎችም የኪነ-ጥበባት ዘርፎች የተደላደለ እንዲሆን […]

Read More →
Latest

ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!

By   /  April 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!

ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ልማትና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ከአጠቃላይ የሃገራችን የብልፅግና ጉዞ ፍፁም አትገለልም!!ነብዩ ስዑልነብዩ ስዑል ለዛሬው እለት ከደረሱት ቱባ ዜናዎች አንዱ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በመላው የአገራችን ክፍሎች ሊሰሩ ውል የታሰረላቸው የ11.6 ቢልዮን ብር የመንገድ ፕሮጆክቶች አንዱ በትግራይ ክልል የዛላምበሳ-ዓሊቴና-መረዋ-ዕዳጋሓሙስ የሚሰራው የ32 ኪ/ሜትር አስፋልት መንገድ ሲሆን ይህ ፕሮጀክት እንዲሰራው ውል የተሰጠው ደግሞ የህወሓቱ ሱር ኮንስትራክሽን ነው። ከዚህ […]

Read More →
Latest

በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ።

By   /  April 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ።

#Election2012 በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ኢትዮጵያ በህገ መንግስቱ መሰረት እስከ ነሃሴ ወር ማለቂያ ድረስ አጠቃላይ ምርጫ የማካሄድ ግዴታ ቢኖርባትም የኮቪድ19 ወረርሽኝ ምርጫን ማከናወን የማያስችል ደረጃ ላይ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar