www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 81
Latest

ጃንሆይን ማን ገደላቸው ? እንዴት ተገደሉ ? የሞታቸውስ መንስኤ በኤሌክትሪክ ንዝረት ወይስ በትራስ ታፍነው

By   /  July 14, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጃንሆይን ማን ገደላቸው ? እንዴት ተገደሉ ? የሞታቸውስ መንስኤ በኤሌክትሪክ ንዝረት ወይስ በትራስ ታፍነው

ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው   ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው መአዛ ብሩ በሸገር ኤፍ ኤም ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጋር ያደረገችው ቆይታ

Read More →
Latest

አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ

  በአዲስ አበባ በአራጣ ብድር ህዝቡን ባዶ ሜዳ ያስቀሩት እና ብዙሃኑን በማስለቀስ ረገድ ወደር ያልተገኘላቸው አቶ ከበደ ተሰራ ከእድሜ ልክ እስራታቸው መለቀቃቸውን የከፍተኛ ፍርድቤት አንደኛ ምድብ ችሎት ከአቶ ሙላቱ ተሾመ በደረሰው የምህረት ደብዳቤ መሰረት ግለሰቡን ከእስር እንደለቀቀ አመልክⶆል ።   በአርራጣ ብድርና በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተከሰው የ 25 አመት እስር ፍርደኛ የነበሩት አቶ ከበደ ተሰራ […]

Read More →
Latest

በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሃሙስ ሀምሌ 6/2009 ዓም በዋለው ችሎት በኦፌኮው ም/ል ሊ/መንበር በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበውን የሽብር ወንጀል ክስ በመቀየር ፣ በወንጀለኛ ህጉ አንቀፅ 257 ሀ ስር የተደነገገውን ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ስር የተጠቀሰውን እንዲከላከሉ በይኗል። በጉርሜሳ አያና መዝገብ ከተከሰሱት መካካል ከ ተራ ቁጥር አንድ እስከ 13 የተካተቱት ተከሳሾች የቀረበባቸው የሽብር […]

Read More →
Latest

አምቦ ውጥረት ላይ ትገኛለች ነጋዴው ህብረተሰብ ጩኸቱን እያሰማ ነው

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምቦ ውጥረት ላይ ትገኛለች ነጋዴው ህብረተሰብ ጩኸቱን እያሰማ ነው

የአዲስ አበባ የግብር መክፈያ ቦታዎችም በአቤቱታ አቅራቢዎች እየተጨናነቁ ነው የእለታዊ ገቢ ግብር አሰራርን በመቃወም በአምቦ ከተማ ዛሬ ተቃውሞ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን፣ አንድ የፌደራል ፖሊስ መኪና ሲቃጠል ፣ አንድ አውቶቡስና ሌሎች የመስሪያ ቤት መኪኖችም ተሰባብረዋል። ይህን ዜና እስካጠናከርንበት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር እስከ 11 ሰአት ድረስ በከተማዋ ተኩስ ይሰማ ነበር። ወደ ወለጋ የሚወስደው መንገድም በድንጋይ ተዘጋግቷል። በከተማዋ […]

Read More →
Latest

በጣና ሐይቅ ላይ ኑሯቸውን መሰረት ያደረጉ ከ3 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አደጋ ላይ ወድቀዋል።

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጣና ሐይቅ ላይ ኑሯቸውን መሰረት ያደረጉ ከ3 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አደጋ ላይ ወድቀዋል።

  ከ50 ሺህ ሔክታር በላይ የሚሆነውን የጣና ሐይቅ በመሸፈን አደጋ የጋረጠው የእንቦጭ አረም የባህር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ ደቡብና ሰሜን ጎንደር ዞኖች የሚገኙ ህይወታቸውን ብርጣና ሐይቅ ከሚገኝ የምስኖ እና አሳ ምርት ያደረጉ ዜጎች ላይ መውደቃቸውን መረጃዎች አመላክተዋል። በተለይም የጣና ሐይቅ በሚያዋስናቸው ሰሜን ጎንደር፣ ጎርጎራ፣ አቼራ፣ ደንቢያ፣ ደንቢትና ማክሰኝት አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች በተስፋፋው አረም ምክንያት […]

Read More →
Latest

በእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ የተከሰሱት 22 ሰዎች መሐል 5ቱ “መከላከል ሳያስፈልጋቸው” በነጻ ተሰናበቱ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ የተከሰሱት 22 ሰዎች መሐል 5ቱ “መከላከል ሳያስፈልጋቸው” በነጻ ተሰናበቱ

የ2008ቱን ሕዝባዊ ተቃውሞ በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ኦነግ ትዕዛዝ በመቀበል፣ በሕጋዊ ፓርቲ (ኦፌኮ) አባልነት ሽፋን “የሽብርተኝነት ድርጊት” ፈፅማችኋል በሚል ክስ የተመሠረተባቸው 22 ፖለቲከኞች፣ ዛሬ – ሐምሌ 6፣ 2009 ልደታ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው 4ኛ ወንጀል ችሎት የዐቃቤ ሕግ ማስረጃዎች ብይን ተሰጥቷል። በዚሁ መሠረት 7ኛ ተከሳሽ ጭምሳ አብዲሳ፣ 9ኛ ተከሳሽ ፍራኦል ቶላ፣ 10ኛ ተከሳሽ ጌታቸው ደረጄ፣ 13ኛ […]

Read More →
Latest

በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

By   /  July 13, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

  ባሕታዊ አባ ብርሃኑ ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓም ከፋርጣ ወረዳ መጡ በተባሉ ፖሊሶች አገልግሎት ላይ በነበሩበት ስዐት ከደብሩ ታፍነው መወሰዳቸውን የዐይን ምስክሮች ገለፁ። በገና እና በመስቀል በቴዎድሮስ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሰንደቅ ብቻ እንዲኖር አድርገዋል በሚል የአገዛዙ ደኅንነቶች በጊዜው ሊወስዷቸው ሲሞክሩ በሕዝቡ ቁጣ በመቀስቀሱ መቅረታቸው የሚታወስ ነው። የወያኔ መንግስት በማንኛውም ቦታ እርሱን የሚቃወሞትን […]

Read More →
Latest

“ኦሮሚያና አዲስ አበባ በአንድ ቦታ መሆናቸው ዕድል ነው እንጂ ጥፋት አይደለም” – የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የሺዋስ አሰፋ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ኦሮሚያና አዲስ አበባ በአንድ ቦታ መሆናቸው ዕድል ነው እንጂ ጥፋት አይደለም” – የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የሺዋስ አሰፋ

“ኦሮሚያና አዲስ አበባ በአንድ ቦታ መሆናቸው ዕድል ነው እንጂ ጥፋት አይደለም” – የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የሺዋስ አሰፋ

Read More →
Latest

የአሜሪካ ኢምባሲ ለአቡነ ዘካሪያስ የአሜሪካ መግቢያ ቪዛ እንዲከለክል የሚጠይቅ ፒትሽን መሰባሰብ ጀመረ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካ ኢምባሲ ለአቡነ ዘካሪያስ የአሜሪካ መግቢያ ቪዛ እንዲከለክል የሚጠይቅ ፒትሽን መሰባሰብ ጀመረ

(ዘሐበሻ) በኢትዮያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን የሰሜን ምእራብ የኒውዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ያገለግሉ በነበረበት ከሀገረ ስብከቱ ካዝና አንድ ነጥብ ስድስት ሚልየን ብር አጉድለዋል ተብሎ ክስ ሲቀርብባቸው የቆየ ሲሆን አቡነ ዘካሪያስ ይህንን ብር ያጠፉት በወቅቱ የሀገረስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ከነበሩት ግለሰብ ጋር የነበረ ሲሆን […]

Read More →
Latest

“እኛ ወደብ መች ቸገረን” – ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እኛ ወደብ መች ቸገረን” – ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ዶክተር አርከበ እቁባይ ከዘመን መጽሔት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቃለመጠይቅ አድርገዋል። እስካሁን ድረስ ቃለመጠይቁን በሶስት ተከታታይ ክፍሎች አቅርቧል። በሶስተኛው ክፍል ከቀረበው ውስጥ ዶ/ር አርከበ ከዘመን ለቀረበላቸው “ግንቦት 20 ኤርትራንም ወደብም አሳጥቶናል የሚሉ ወገኖች አሉና ለእነዚህ ወገኖች ምላሽዎ ምንድን ነው?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ አስገራሚና አነጋጋሪ ሆኖ አግኝተንዋል፡፡ በመሆኑም፣ ጥያቄውንና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar